የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፮ አዲስ አበባ የካቲት ፴ ቀን ፲፱፻፶፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፰ ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. የእንስሳት ፡ የእንስሳት ምርትና ተዋጽኦ ገበያ ልማት ባለሥልጣን ማቋቋሚያ ማሻሻያ ኣዋጅ ገጽ ፩ሺ፪፻፳፪ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፰ ፲፱፻፶፪ ዓም የእንስሳት ፡ እንስሳት ምርትና ተዋጽኦ ገበያ ልማት ባለሥልጣን ለማቋቋም የወጣው ማሻሻያ አዋጅ የእንስሳት ፡ የእንስሳት ምርትና ተዋጽኦ ገበያ ልማት ባለሥ ልጣን ማቋቋሚያ አዋጅን ማሻሻል በማስፈለጉ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ | Animal products and By - products Marketing Development መንግሥት አንቀጽ ፵፯ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የእንስሳት ፡ የእንስሳት ምርትና ተዋጽኦ ገበያ | Ethiopia , it is hereby proclaimed as follows : ልማት ባለሥልጣን ማቋቋሚያ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፰ ፲፱፻፵፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። የእንስሳት ፡ የእንስሳት ምርትና ተዋጽኦገበያ ልማት ባለሥል ጣንን ለማቋቋም የወጣው አዋጅቁጥር ፩፻፲፯ / ፲፱፻፶እንደሚከ ተለው ተሻሽሏል ፣ ፩ በአዋጁ ውስጥ “ እንስሳት ፡ የእንስሳት ምርትና ተዋጽኦ ገበያ ልማት ባለሥልጣን ” የሚለው ስያሜ “ የእንስሳት ገበያ ባለሥልጣን ” በሚል ተተክቷል ። ጅ አንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ተተክቷል ፤ “ ፩ “ እንስሳት ” ማለት የዳልጋ ከብት ፣ በግ ፣ ፍየል ፤ ግመል ፣ ዶሮ ፣ አሣማ ፤ ንብእንዲሁም ባለሥልጣኑ ወደፊት እንስሳት ” ብሎ የሚሰይማቸውንና ለዚህ አዋጅ ዓላማ ሲባል በአዋጁ አንቀጽ ፲ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) እና ( ) እንደተገለጸው የእንስሳት ምርትና የእንስሳት ተዋጽኦን ይጨምራል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፴ሺ፩ ገጽ ፩ሺ፪ደ፳፫ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፮ የካቲት ፴ ቀን ፲፱ዓም ፫ . በአዋጁ አንቀጽ ፲ ሥር የሚከተሉት አዲስንዑስ አንቀጽ ( ፭ ) እና ( ) ተጨምረዋል ፤ “ ፭ የባለሥልጣኑን ድርጅታዊ መዋቅርና የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ሕጐችን መሠረታዊ መርሆዎች በመከተል የባለሥልጣኑን ሙያተኛ ሠራተኞች የደመወዝ ስኬል ፡ የቅጥርና የአስተዳደር መመሪያ በማውጣት ፡ መዋቅሩንና መመሪያውን ለመን ግሥት በማቅረብ ያስጸድቃል ፤ አፈጻጸሙን ይከታ ተላል ፣ ” በሥራ አስኪያጁ የሚቀርበውን የመምሪያ ኃላፊ ዎችን ሹመትና ስንብት ያጸድቃል ። ” የአዋጁ አንቀጽ ፲፩ ንዑስ አንቀጽ ፪ ( ለ ) ተሠርዞ በሚከ ተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፪ / ለ / ተተክቷል ፤ “ ለ ) ቦርዱ በሚያወጣው መመሪያ መሠረት የባለሥል ጣኑን ሙያተኛ ሠራተኞች ይቀጥራል ፤ ያስተዳ ድራል ፣ ደመወዝና አበላቸውንም ይወስናል ፤ የባለሥልጣኑን ሌሎች ሠራተኞች በፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ሕግ መሠረት ይቀጥራል ፤ ያስተዳ ድራል ። ፫ • አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከየካቲት ፴ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ የካቲት ፴ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም • ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ