አርባኛ ዓመት ቊጥር ፭
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ማ ው ጫ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፺፲፱፻፸፫ ዓ. ም. የብሔራዊ ትምባሆና ክብሪት ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፺፰፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
የኤክሣይዝ ታክስ (ማሻሻያ) አዋጅ.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፸፩፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
የጉምሩክ ቀረጥ (ማሻሻያ) ደንብ.
E ብረተሰብኣዊት - ዜያዊ ወታደራ
« ኢትዮጵያ ትቅደም
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፳፪
አዋጅ ቁጥር ፩፻፺፯ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
ብሔራዊ የትምባሆና ክብሪት ድርጅት ስለማቋቋም
የወጣ አዋጅ
ገጽ ፳፬
ገጽ ፳፭
የአገሪቱን እድገት ለማፋጠን የልማት ሥራዎችን በተ ሻለ ለማራመድ ተሻሽሎ በወጣው የሚኒስትሮች ድርጅታዊ አቅዋም መሠረት የቀድሞው የትምባሆ ሞኖፖል ይሠራቸው የነበሩትን የፋብሪካና የንግድ እንዲሁም ሌሎች መሰል ሥራ ዎችን አግባብ ባለው የመንግሥት መሥሪያ ቤት ቁጥጥር ሥር ሆኖ የሚያካሂድ ድርጅት ማቋቋም አስፈላጊ ስለሆነ ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭ (፮) መሠ ረት የሚከተለው ታውጅዋል "
፩ º አጭር ርእስ 1
ይህ አዋጅ « የብሔራዊ ትምባሆና ክብሪት ድርጅት ማቋ ቋሚያ አዋጅ ቍጥር ፩፻፺፯ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠ ቀስ ይቻላል ።
ኢትዮጵያ መንግሥት
፪ 1 የተሻሩ ሕጎች
የትምባሆ ሬዢ አዋጅ ቍጥር ፴ / ፲፱፻፴፭ ዓ. ም. እንደተ ሻሻለ እንዲሁም በዚሁ መሠረት የወጡት ደንቦች ሁሉ በዚህ አዋጅ ተሽረዋል "
አዲስ አበባ ኅዳር ፲ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
የፖስታ ሣጥን ቍጥር §ሺ፴፩ (1031)
zation done in order to better enhance the development of the