×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 151 1991 የኢትዮጵያ ፊልም ኮርፖሬሽንን ለማፍረስ የወጣ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፩ አዲስ አበባ ጥር ፲፫ ቀን ፲፱፻፶፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፩ / ፲፱፻፲፩ ዓም • የኢትዮጵያ ፊልም ኮርፖሬሽንን ለማፍረስ የወጣ ገጽ ፱፻፳፬ አዋጅ ቁጥር ፩፻፵፩ / ፲፱፻፵፩ ዓም የኢትዮጵያ ፊልም ኮርፖሬሽንን ለማፍረስ የወጣ አዋጅ በአዋጅ ቁጥር ፫፻፮ / ፲፱፻፸፱ የተቋቋመውን የኢትዮጵያ ፊልም ኮርፖሬሽንን ማፍረስ በማስፈለጉ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመን ግሥት አንቀጽ ፵፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮጵያ ፊልም ኮርፖሬሽንን አዋጅ ቁጥር ፩፻፵፩ / ፲፱፻፵፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ መፍረስ ፩ በፊልም ሥራዎች አዋጅ ቁጥር ፫፻፮ / ፲፱፻፸፱ ዓም | 2 Dissolution የተቋቋመው የኢትዮጵያ ፊልም ኮርፖሬሽን በዚህ አዋጅ ፈርሷል ። ፪ የአዋጅቁጥር፳፭ / ፲፱፻፷፬ አንቀጽ ፵፩ ፤ ፵፬ ፣ ፰ ፣ ፵፬ ፤ እና ፴፭ ኮርፖሬሽኑን በማፍረሱና ሂሣብ በማጣራቱ ሂደት ላይ ተፈጻሚዎች ይሆናሉ ። ፫ . የማስታወቂያና ሚኒስቴር የኮርፖሬሽኑን መፍረስና ሂሳብ ማጣራት በተመለከተ በመንግሥት ልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፷፬ ለተቆጣ ጣሪው ባለሥልጣን የተሰጠው ሥልጣንና ይኖረዋል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖግቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፱፳፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፩ ጥር ፲፫ ቀን ፲፱፲፩ ዓም ፫ የተሻሩድንጋጌዎች ፩ የፊልም ሥራዎች አዋጅ ቁጥር ፫፻፮ / ፲፱፻፪፬ አንቀጽ ፲፬ ፤ ፲፭ ፣ ፲፮ ፤ ፲፮ ፤ ፲፰ ፤ ፲፱ ፣ ፳ ፣ ፳፩ ፤ እና፳፪ በዚህ አዋጅ ተሠርዘዋል ። ፪ አንቀጽ ፳፫ ፤ ፳፬ ፤ እና ፳፭ እንደቅደም ተከተላቸው አንቀጽ ፲፬ ፤ ፲፭ ፤ እና ፲፮ ሆነዋል ። ፩ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥር ፲፫ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ፣ ጥር ፲፫ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?