×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የድሬዳዋ ዪኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 230/2011

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፰
ደንብ ቁጥር ፪፻፴ / ፪ሺ፫
የዲሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ ቤት ደንብ
፩. አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የዲሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒ ስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፴ // ፪ሺ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል
፪ መቋቋም
ያንዱ ዋጋ
የሚኒስትሮች ምክር.ገፅ ፭ሺ፰፻፷፮
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻ ä / ፪ሺ፫ ዲሬዳዋ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞ ክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic
፮፻፶፪ሺ፩ አንቀጽ ፭ (፩) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል
፩) ዲሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ (ከዚህ በኋላ “ ዩኒቨርሲቲ ” እየተባለ የሚጠራ) ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል፡
፪) የዩኒቨርሲቲው ተጠሪነት ለትምህርት ሚኒስቴር ይሆናል::
፫) ዩኒቨርሲቲው በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር ፮፻፶ / ፪ሺ፩ እና በፌዴራል ዩኒቨርሲቲዎች የሚኒ ስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲ / ፪ሺ፫ መሠረት ይተዳደራል ፡
በኢትዮያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሊያዊ ሪፐብሊክ የሕዝቦች ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. i ሺ º

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?