×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የደረቅ ወደብ አገልግሎት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 136/2007

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ሶስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፯
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፮ ፱፻ን፱ የደረቅ ወደብ አገልግሎት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስ ትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፫ሺ፮፻፴፩
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፮ / ፲፱፻፺፱ የደረቅ ወደብ አገልግሎት ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የደረቅ ወደብ አገልግሎት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፮ / ፲፱፻፺፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞኪራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ
These Regulations are issued by the Council of Ministers ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ | Duties of the Executive Organs of the Federal አንቀጽ ፭ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች -ዋጅ | Democratic Republic of Ethiopia Proclamation No.
፳፭ / ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ (፩) (ሀ)
ደንብ አወጥቷል ፡፡
፩. የደረቅ ወደብ አገልግሎት ድርጅት (ከዚህ በኋላ “ ድርጅት ” እየተባለ የሚጠራው) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡
ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር የድርጅቱ ተቆ ጣጣሪ ባለሥልጣን ይሆናል ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?