አርባ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፫
ነ ጋ ሪ ት ፡
የአንዱ ዋጋ 0.60
፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፪፻፸ / ፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን የወጣው አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ
ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፪፻፸ / ፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን የወ ጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ A ዋጅ
§1 አጭር ርዕስ 1
ይህ አዋጅ « የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳዶር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን የወጣው አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፸ ፲፱፻፸፯ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል "
✓ አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፫ ቀን ፲፻፯....
1 ማሻሻያ
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃፊነት እንደገና ለመወሰን የወ ጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፲ / ፲፱፻፷፱ ዓ.ም. አንቀጽ ፳ ተሽሮ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፳ ተተክቷል ፤
ጋ ዜ ጣ ።
« ፳ 1 ፩ የቋሚ ተጠሪ የሥራ ደረጃ በምክትል ሚኒስትር ተተክቷል
የፖስታ ሣን ቊ T ር P ሺ g (1031)
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው | Powers and Responsibilities of the Provisional Military Admi አዋጅ ቁጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭፮መሠረት የሚ | nistration Council and the Council of Ministers Proclamation ከተለው ታውጆአል "