ሐያ ሰባተኛ ዓመት ቊጥር ፲፪
በ፮ ወር ፡ $ 3 ያንዱ ፡
ለውጭ ' አገር፡ እጥፍ ፡ ይሆናል ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ።
የጋዜጣው ዋጋ ባገር፡ውስጥ፡ባመት '
ማ ው ጫ ።
፲፱፻፷ ዓ. ም.
አዋጅ ቁጥር ፪፻፶፯ ፲፱፻፷ ዓ. ም.
የአሜሪካን መንግሥት ያገ ሥራ ማስፋፊያ ብድር ስምምነት አዋጅ ።
አዋጅ ቁጥር ፪፻፶፯ ፲፱፻፷ ዓ. ም.
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ፤ በኢትጵያ ያገር ሥራ ማስፋፊያ ባለአክሲዮን ማኅበርና በአሜሪካን መንግ ሥት መካኪል የተፈረመውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የ ı ጣ አዋጅ ።
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ
እኛ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ
በኢትዮጵያ ' ንጉሠ ' ነፃሥት ' መንግሥት በጽሕፈት ፡ ሚኒስቴር · ቀጠባባቂነት ▪ የቆመ "
የኢትዮጵያ ያገ ሥራ ማስፋፊያ ባለአክሲዮን ማኅበ ርና የአሜሪካን መንግሥት ኤጄንሲ ፎር ኢንተርናሺናል ዲቬሉፕሜንት ለሚስማሙባቸው የእንዱስትሪና የእርሻ ሥራ ድርጅቶች በብድር የሚሰጥና በካፒታል መልክም ሥራ ላይ የሚውል « ኢንቨስትሜንት » ፤ እንደዚሁም ለሚቋቋሙ ሥራ ዎች ጥናት የሙያ አገልግሎት ዋጋ ሆኖ የሚከፈል ገንዘብ ፤ ያገር ሥራ ማስፋፊያ ማኅበር ስላበደረው ከስምንት ሚሊዮን (8,000,000) የአሜሪን ብር የማይበልጥ ከዚህ በታች « ብድሩ » እየተባለ የሚጠራው ፤ በኢትጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት በኢትዮጵያ ያገር ሥራ ማስፋፊያ ባለአክሲዮን ማኅበርና እን ካይነት በአሜሪካን መንግሥት መካል አንድ የብድር ስም ምነት እ- ኤ- አ- ነሐሴ ፲፯ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ ም ስለተፈረመ ፤
ገጽ ፹፩
የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የብድሩን ዋና ገንዘብና ወለዱን በብድሩ ስምምነት ውስጥ በተመለከቱት ሁኔታዎችና በመክፈያው ሠንጠረዥ መሠረት ስለሚከፍልና የኢትዮጵያ ያገ ሥራ ማስፋፊያ ባለአክሲዮን ማኅበርም የብ ድሩን ዋና ገንዘብና ወለዱን በብድሩ ስምምነት ውስጥ በተ መለከቱት ሁኔታዎችና በመክፈያው ሠንጠረዥ መሠረት ለኢ ትጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የሚከፍል በመሆኑ ፤
የሕግ መምሪያና የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቶቻችንም ስምምነቱን የፈቀዱ ስለሆነ ፤
ቢያንስ ' በወር አንድ ' ጊዜ ▪ ይታተማል •
የፖስታ ሣጥን ቍጥር • ፩ሺ፫ ፬ (1364)
| Ethiopian Investment Corporation, S.C., and the United Sta Corporation, S.C. to enterprises engaged in agreed industrial