የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እሥረኛ ዓመት ቁጥር # አዲስ አበሐምሌ ቀን ዓቃ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፩ ዓ.ም የስኳር ኢንዱስትሪ ልማት ፈንድ ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ገጽ አዋጅ ቁጥር ፪፲፭ / ፲፬ የስኳር ኢንዱስትሪ ልማት ፈንድ ለማቋቋም የወጣ በአገሪቱ የስኳር ልማት ለማካሔድ ምቹ ከባቢ ሁኔታ እና በዚህም ለገበያ ተወዳዳሪ የመሆን ዕድል | environment to undertake the development of sugar and እንዳለ በመታወቁ ፣ በአሁኑ ጊዜ ልማቱ ከሚፈልገው ከፍተኛ መዋዕለ ነዋይ አንፃር የግል ባለሀብት ሊገባበት ያለመቻሉን በመረዳት ፣ በሀገር ውስጥና በውጭ ገበያ የስኳር ፍላጎት እያደገ ሲመጣ አቅርቦቱ ግን ውስን በመሆኑ የተፈጠረውን ክፍተት ለመሙላት የተጠናከረ ሥራ | rising domestic and international demand for sugar and the መሰራት ስላለበት ፣ መንግስት ይህን ልማት ለማከናወን እንዲችል በገንዘብ ምንጭነት የሚያገለግል ፈንድ ማቋቋም | aforestated development wishes to establish a fund that በማስፈለጉ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለው | 55 ( ) of the Constitution of the Federal Democratic ታውጇል ፡፡ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፫ ሺ ፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፱ ሐምሌ ፳ ቀን ፲ ዓ.ም ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ " የስኳር ኢንዱስትሪ ልማት ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፭ / ፲፱፻፶፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፣ ፩ / « ባለስልጣን » ማለት በአዋጅ ቁጥር ፬፲፪ / ፲፱፻፶፮ የተቋቋመው የመንግስት የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ነው ፡፡ የንግድና ኢንዱስትሪ ፪ / « ሚኒስቴር » ሚኒስቴር ነው ፡፡ ፫ . ማቋቋም የስኳር ልማት ፈንድ / ከዚህ በኋላ « ፈንድ » እየተባለ የሚጠራ / በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል ፡፡ ፩ . የፈንዱ ምንጭ ፩ / የፈንዱ የገንዘብ ንብረትነታቸው የመንግስት ኩባንያዎች በሀገር ውስጥ ከሚደረገው ሽያጭ ውስጥ ክብደቱ ፩፻ ኪ.ግ ወይም አንድ ኩንታል ላይ ከብር ፪፻፲ ሁለት መቶ ሀምሳ ብር / በላይ የሚገኘው የሺያጭ ገቢ ይሆናል ፡፡ ፪ / ንብረትነታቸው የመንግስት የሆኑት የስኳር አምራች ድርጅቶች ለፈንዱ የሚያስተላል ፉት ገንዘብ ተከፋይ ከሆነ የገቢ ግብር ነፃ ይሆናል ፡፡ ፫ / የድርጅቶቹ የማምረቻ ወጪ ከፍ ወይም ዝቅ ብሎ በንዑስ ቁጥር ፩ የተቀመጠውን ብር ፪፻፶ ሁለት መቶ ሀምሳ ብር / ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ሚኒስቴሩ በማካሄድ ማስተካከያ ሊያደርግ ይችላል ፡፡ ኙ የፈንዱ አጠቃቀም ፈንዱ የተቋቋመበት ዓላማ የስኳር ኢንዱስ ትሪ ፕሮጀክቶችን ለማጥናት ፣ አዳዲስ ኩባን ያዎችን ለማቋቋምና ነባሮችን ለማስፋፋት ፈራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር 9 ሐምሌ ቀን ፲፱ ዓም ፮ . የፈንዱ ኣስተዳደር ፈንዱ መንግስት በሚሰጠው አጠቃላይ መመሪያ መሰረት የሚተዳደረው በሚኒስቴሩ ይሆናል ፡፡ ሚኒስቴሩ የፈንዱን አስተዳደር ለባለስል ጣኑ በውክልና ሊያስተላልፍ ይችላል ፡፡ ፯ የፈንድ ሂሳብ ፩ / ሚኒስቴሩ ወይም የእሱ ተወካይ ባለስልጣኑ የፈንዱን ሂሳብ በሚመለከት የተሟሉና ትክክለኛ የሆኑ የሂሳብ መዛግብት በተለይ ይይዛል ፡፡ ፪ / የፈንዱ ሂሳብ በዋናው ኦዲተር ወይም እርሱ በሚወክለው በየዓመቱ ይመረመራል ፡፡ * ተፈፃሚነት የማይኖራቸው ሕጐች ይህን አዋጅ የሚቃረን ማናቸውም ሕግ ፣ ደንብ ፣ መመሪያ ወይም የአሰራር ልምድ በዚህ አዋጅ በተሸፈኑ ጉዳዮች ላይ ተፈጻሚነት አይኖረውም ፡፡ ፱ . አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሐምሌ ፳፮ ቀን ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት