ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፲፭
ነ ጋ ሪ ት ፡
የጋዜጣው ዋጋ
ባገር ▪ ውስጥ ፡ q መት
በ፮ • ወር '
ያንዱ '
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቊጥር ፲፱ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቊጥር ፳ ፲፱፻፷፯
የሚኒስትሮች ሥልጣንና ተግባርትእዛዝ
ዓ. ም.
የመንግሥት የልማት ሥራ ድርጅቶች አዋጅ
አዋጅ ቊጥር ፲፱ ፱፻፷፯ ዓ. ም.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
ሊቀመንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ማሻሻያ
ገጽ ፶፱
የብሔራዊ ሀብት ልማት ሚኒስቴርን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የመንግሥት የልማት ሥራ ድርጅቶችን ማስተባበርንኛ ማካሄድን የሚመለከተው ጉዳይ ሁሉ ኃላፊነት ባለው በአንድ ሚኒስትር ተቆጣጣሪነትና መሪነት እንዲካሄድ አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበሩን ሥልጣን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቊጥር ፪ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. በአንቀጽ ፮ መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ። ፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የሚኒስትሮች ሥልጣንና ተግባር ትእዛዝ ማሻሻያ አዋጅ ቊጥር ፲፱ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪ ፤ ማሻሻያ ፤
በ፲፱፻፴፭ ዓ. ም. በቁጥር ፩ የወጣውና በየጊዜው የተሻ ሻለው ትእዛዝ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ።
(፩) ከአንቀጽ ፲፭ መጨረሻ በኋላ « የብሔራዊ ሀብት ልማት ሚኒስቴር » የሚል ተጨምሯል ።
(፪) ከአንቀጽ ፴፬ 1 በኋላ የሚከተለው አንቀጽ ፴፭ ተጨ
ምሯል ።
« የብሔራዊ ሀብት ልማት ሚኒስቴር
« ፴፭ ፤ የብሔራዊ ሀብት ልማት ሚኒስትር የመንግሥቱን ሥራ ከሚያከናውኑት መሥሪያ ቤቶች አንዱ የሆነውን የብሔራዊ ሀብት ልማት ሚኒስቴርን ይመራል ። የብሔ ራዊ ሀብት ልማት ሚኒስትር በሕጉ መሠረት ፤
ወ ታ ደ ራ ዊ
መ ን ግ ሥ ት
አዲስ አበባ ጥር ፳፯ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል ። የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
| coordination and operation of public enterprises should come
Definition of Powers of the Provisional Military Administration