×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የዶሮ ልማት ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 138/1986

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፱
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር
ጋ ዜ ጣ
ነ ጋ ሪ ት
የአንዱ ዋጋ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፰ ፲፱፻፹፮ ቤት ደንብ
ገጽ ፵፩
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፰ ፲፱፻፹፮
የዶሮ ልማት ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ፤
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒስት ሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪፱፻፹ -ንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የልማት | ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭፲፱፻፹፬ በአንቀጽ ፵፯፩ሀ መሠ
ረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የዶሮ ልማት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስት ሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፰፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠ ቀስ ይችላል ።
፩. የዶሮ ልማት ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየ ተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥል ጣን ይሆናል ።
አዲስ አበባ ኅዳር ፲ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)
of the Prime Minister and the Council of Ministers Proclamation

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?