የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራአራተኛ ዓመት ቁጥር ፶፮ አዲስ አበባ ነሐሴ ፭ ቀን ፪ሺህ ዓ.ም
ከህንድ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገውን አዋጅ
ስምምነት ለማጽደቅ WArchive
| በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፺፱ / ፪ሺሀ ዓ.ም
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥ | Agreement between the Federal Democratic Republic of ትና በህንድ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ኢንቨስትመን | Ethiopia and the Republic of India on the Promotion and ትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገውን ስምም ነት ማዕደቂያ አዋጅ ገጽ ፬ሺ፩፻፺፰
አዋጅ ቁጥር ፭፻፺፱ / ፪ሺ
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክ ራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳፯ ቀን ፪ሺህ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ (፩) እና (፲፪) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
መንግሥት እና በህንድ ሪፐብሊክ መንግሥት መካ | Protection of Investment between the Federal ከል ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስ ጠት ግንቦት ፳፰ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ.ም ስምምነት በአዲስ አበባ ላይ የተፈረመ በመሆኑ ፣
ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው በተዋዋዮቹ ሀገ ሮች ህጎች መሠረት መጽደቁን የሚያረጋግጡ ሰነዶች | shall enter into force on the date of exchange of በዲፕሎማቲክ አካላት አማካኝነት ልውውጥ ከተደረገ | instruments of ratification through diplomatic channel በኋላ እንደሆነ በስምምነቱ ስለተገለጸ ፣
India was signed in Addis Ababa on June 5,2007 ;
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ. ፹ሺ፩