የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፱ አዲስ አበባ ጥር ፬ ቀን ፲፱፻፲፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፩ / ፲፱፻፲፪ ዓም የኢትዮ - ሊቢያ የኢኮኖሚ ፣ የሣይንስ ፣ የባሕልናየቴክኒክትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፩ሺ፪፻፴፮ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፩ / ፲፱፻፵፪ የኢትዮ - ሊቢያ የኢኮኖሚ ፣ የሣይንስ ፣ የባሕልና የቴክኒክ ትብብር ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በታላቋ የሊቢያ ሕዝባዊት ሶሻሊስት አረብ ጀማሂሪያ መንግሥታት መካከል የኢኮኖሚ ፡ የሣይንስ ፡ ባሕልና የቴክኒክ ትብብር | Cultural and Technical Cooperation between the Govemment of ስምምነት እ.ኤ.አ ሜይ ፲፯ ቀን ፲፱፻፲፱ በታላቋ ጀማሂሪያ ሲርቴ ከተማ ላይ የተፈረመ ስለሆነ፡ ስምምነቱ በሚገባ ሥራ ላይ የሚውለው በተዋዋዮቹ አገሮች ሕጐች መሠረት ስምምነቱ መጽደቁን የሚያረጋግጡ ሰነዶች ልውውጥ ከተደረገበት ቀን ጀምሮ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ | Agreement is subject to ratification according to the legal የተመለከተ በመሆኑ ፣ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር ፬ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት | Articles ( 1 ) and ( 12 ) of the Constitution of the Federal Democratic የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮ - ሊቢያ የኢኮኖሚ ፣ የሣይንስ ፣ የባሕልና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፩ / ፲፬፻፲፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱዋጋ 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፱ሺ፩ ገጽ ፩ሺ፪፻፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፬ ጥር፬ ቀን ፲፱፻ ዓም 3 የስምምነቱ መጽደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በታላቁ የሊቢያ ሕዝባዊት ሶሻሊስት አረብ ጀማሂሪያ መንግሥታት መካከል እ.ኤ.አ. ማይ ፲፯ ቀን ፲፱፻፱ ሲርቴ ከተማ ላይ የተፈረመው የኢኮኖሚ ፡ የሣይንስ ፣ የባሕልና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት በዚህ አዋጅጸድቋል ። ፫ የኢኮኖሚ ልማትና ትብብር ሚኒስትር ሥልጣን የኢኮኖሚ ልማትና ትብብር ሚኒስትር ስምምነቱ በሥራ ላይእንዲውል ማድረግሥልጣን በዚህ አዋጅተሰጥቶታል ። አዋጁየሚናበትጊዜ ይህ አዋጅ ከጥር ፩ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም : ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥር ፬ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም : ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ