የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፭ አዲስ አበባ- ህዳር ፳፪ ቀን ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፰፲፱፻፲፩ ዓም የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ( ማሻሻያ ) አዋጅ ........ ገጽ ፬፻፰ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፰ / ፲፱፻፲፩ የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን አዋጅቁጥር፳፭ / ፲፱፻ዥኗማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት እንደሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ( ማሻሻያ ) ኣዋጅ ቁጥር | 1. Short Title ፩፻፴፪ / ፲፬፻፶፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፳፰ እንደሚከ ተለው ተሻሽሏል ፤ ፩ . የአንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ተሰርዞ በሚከተለውንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ተተክቷል ፤ “ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) የደንብ መተላለፍ ጥፋቶችን ሳይጨምር ፣ የውጭ አገር ዜጎች ተከሳሽ የሆኑባቸው የወንጀል ጉዳዮች ” ፪ አንቀጽ ፲፭ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ተተክቷል ፤ ያንዱ ዋጋ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፬፻፱ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፭ ህዳር ፳፪ ቀን ፲፱፻፵፩ “ ፲፭ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የወንጀል የዳኝነት ሥልጣን የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በሚከ ተሉት የወንጀል ጉዳዮች ላይ የመጀመሪያ ደረጃ የዳኝነት ሥልጣን ይኖረዋል ፩ . በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ( ፩ ) ፣ ( ፪ ) እና ( ፯ ) በተመለከተው የወንጀል ጉዳዮች ፤ ፪ በሕግ ለሌሎች አካላት የተሰጠው የዳኝነት ሥልጣን እንደተጠበቀ ሆኖ በሥራ ላይ ባሉ ሌሎች ሕጐች ለአውራጃና ለወረዳ ፍርድ ቤቶች በተሰጡና በአዲስ አበባና በድሬዳዋ ውስጥ በሚነሱ የወንጀል ጉዳዮች ? ” የአንቀጽ ፲፮ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ( ሀ ) እና ( ለ ) ተሰርዘው | 3. Sub - Articles ( 2 ) ( a ) and ( b ) of Article 16 are hereby በሚከተሉት አዲስ ንዑስ አንቀጾች s ሀ ) እና ( ለ ተተክተዋል ፤ “ ሀ ) ለፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ የተሰጠው ሥልጣንና እንደተጠበቀ የፌዴራል ፍርድ ቤት ዳኞችን ይደለድላል ፣ ሥራ ይሰጣል ፣ ያስተዳድራል ፤ ለ ) ለፌዴራል ፍርድ ቤቶች አስፈላጊ የሆኑ ሠራተ ኞችን ይቀጥራል ፣ ” በአንቀጽ ፲፮ ሥር አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ተጨምሯል ፤ “ ፫ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ፤ ሀ ) ከሥልጣንና ተግባሩ በከፊል ለፌዴራል ከፍተኛና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንቶች በውክልና ሊያስተላልፍ ይችላል ። ለ ) በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ( ለ ) የተመለከ - ተውን ሥልጣን በሥራ ላይ ሲያውል የፌዴራል ከፍተኛእና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤትፕሬዚዳ ንቶችን ፍርድ ቤቶቻቸውን በሚመለከት በተና ጠልም ሆነ በጋራ አስተያየታቸውን እንዲሰጡ ሊጠይቅ ይችላል ። ” ፭ የአንቀጽ ፲፰ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ተሰርገው በሚከተሉት አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና “ አንቀጽ ፲፰ ስለፌዴራል ከፍተኛና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንቶች ሥልጣንና ተግባር የየፍርድ ቤቱ ፕሬዚዳንት፡ ፩፡ ፍርድ ቤቱን ይወክላል ፣ ለዳኞች አስተዳደር ጉባዔ የተሰጠው ሥልጣንና ተግባር እንደተጠበቀ ሆኖ ፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት በሚሰጠው ውክልናና መመሪያ መሠረት የፍርድ ቤቱን ዳኞች ይደለድላል ፣ ሥራ ይሰጣል ፣ ያስተዳድራል ፤ ፪ በአዋጁ አንቀጽ ፲፯ ) ሀ ) እንደተመለከተው በሚሰጠው ውክልናና መመሪያ መሠረት የፍርድ ቤቱን ሠራተኞች ያስተዳድራል ። ” ፮ አንቀጽ ፳፰ ተሰርዞ በሚከተለው አንቀጽ ፳፫ተተክቷል ፤ | 6. Article 23 is hereby deleted and replaced by the የፌዴራል የከፍተኛና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤቶችችሎቶት ፩ . የፌዴራል ከፍተኛና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤቶች ለሥራቸው አስፈላጊ የሆኑችሎቶች ይኖሩ ዋቸዋል ። ገጽ ፱፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፩ ህዳር ፳ ቀን ፲፱፵፩ ዓም ፪ የፌዴራል ከፍተኛና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤቶችችሎቶች በአንድ ዳኛ ያስችላሉ ። ፫ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) የተደነገገው ቢኖርም የሚከተሉት ጉዳዮች አንድ ሰብሳቢና ሁለት ዳኞች ባሉበት ችሎት ይታያሉ ። ሀ ) ልዩ ዓቃቤ ሕግ በአዋጅ ቁጥር ፳፪ / ፲፱፻ተ፬ መሠረት የሚያቀርባቸው ክሶች፡ ለ ) የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በይግባኝ የሚያያቸው የፍትሐብሔር ጉዳዮች ሐ ) በፌዴራል ከፍተኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤቶች የሚታይማንኛውም የወንጀል መ ) የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ በሚያ ወጣው መመሪያ መሠረትየሚወሰኑ ሌሎች ጉዳዮች ። ፬ . የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ፣ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፕሬዚ ዳንት በሦስት ዳኛ በሚያስችሉ የየፍርድ ቤቶቻቸው ችሎቶች ሰብሳቢ ሆነው ሊሠሩ ይችላሉ ። ” ፫ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅከህዳር፳፪ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም • ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ህዳር ፳፪ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም • ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ