አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፩
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
የ ሽ ግ ግ ር
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴ ፲፱፻፹፮
የላይኛው አዋሽ አግሮ ኢንዱስትሪ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምርክ ቤት ደንብ
ገጽ ፳፭
የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፩ አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የላይኛው አዋሽ አግሮ ኢንዱስትሪ ድር ጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፩ የላይኛው አዋሽ አግሮ ኢንዱስትሪ ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፪ ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ይሆናል ።
አዲስ አበባ ኅዳር ፲ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
_ ሚኒስትርንና የሚ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴ ፲፱፻፹፮ የላይኛው አዋሽ አግሮ ኢንዱስትሪ ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክብ ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሠን በወ ጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ ፩ | of the Prime Minister and the Council of Ministers Proclamation ሀ / መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)