×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፬የሃራገበየሄ ዓም የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኣሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፵፬ ኣዲስ ኣበባ ሐምሌ ፳ ቀን ፲፱የኝ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፮ / ፲፱፻፵፯ ዓ.ም የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ - መንግስት የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ..ገጽ ፫ሺ፩፬ አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፮ / ፲፱፻፲፯ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ኣ ዋ ጅ የመሬት ባለቤትነት መብት የመንግሥትና የሕዝብ በኢትዮጵያ ሪፐብሊክ ሕገ - መንግሥት በመረጋገጡ ፣ በተለያዩ የሀገሪቱ የሥነ ምህዳር ቀጠናዎች ላይ ተመስርቶ ዘላቂ የገጠር . መሬት አጠቃቀም ዕቅድ በማውጣትና በመተግበር የተፈጥሮ ሀብቶችን በዘላቂነት በመጠበቅና በማልማት ለመጪው ትውልድ ማስተላለፍ | implementation of a sustainable rural land use planning በማስፈለጉ ፣ በሀገሪቱ የሚገኙ የተለያዩ የገጠር መሬት ይዞታ ዓይነቶችን በወል ፣ በግለሰብ በፌዴራልና መንግሥታት ይዞታዎችን በስፋት ፣ በአቅጣጫና በመሬት የመጠቀም | land holdings in the country such as individual and መብቶች ለመለየት የሚያስችል መዘጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣ የግለሰብ ገበሬዎችን ፣ የአርብቶ ኣደሮችንና የእርሻ ኢንቨስተሮችን ከማበረታታት አኳያ የሚታዩ ችግሮችን Problems that arise in connection with encouraging በመቅረፍ ምቹ የሆነ የገጠር መሬት አስተዳደር ሥርዓት investors and establish a conducive System of rural መፍጠር አስፈላጊ በመሆኑ ፣ ያንዱ ዋጋ 4.40 ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፵ ሺ ፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፬ ሐምሌ ፳ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም ፪ / በላይኛውና በታችኛው የተፋሰስ ተጠቃሚ ሕብረተሰብ መካከል ፍትሃዊ የሆነ የውሃ አጠቃቀም ሥርዓት እንዲኖር ይደረጋል ፣ ፫ / የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራዎች በተከናወነባቸውና ቋሚ ተክሎች በለሙበት ማንኛውም ዓይነት የገጠር መሬት ላይ የልቅ ግጦሽ የአመጋገብ ሥርዓትን በመከልከል ደረጃ በደረጃ አጭዶ መመገብ ሥርዓት እንዲይዝ ይደረጋል ፣ ፬ / የመሬት ተዳፋትነታቸው ከ፴ ፐርሰንት በታች የሆኑ የገጠር መሬቶች ኣያያዝ የአፈር ክለትን የሚቀንስና ውሃ የመሰብሰብን ስልት የተከተለ ኣለበት ። በክልሎች መሬት አስተዳደር ሕግ ይወሰናል ፣ የመሬት ተዳፋትነታቸው ከ፴፩፰ ፐርሰንት የሆኑ የገጠር መሬቶችን ለዓመታዊ ሰብሎች ልማት ለማዋል የሚቻለው ጠረጴዛማ እርከን በመሥራት ብቻ ነው ፣ ተዳፋትነታቸው ከ፳ ፐርሰንት በላይ የሆኑ ለእርሻና እንዳይውሉ ለቋሚ ተክሎችና ለእንስሳት መኖ ልማት እንዲውሉ ይደረጋል ፣ በማንኛውም ተዳፋት የሚገኝና በጣም የተጐዳ የገጠር መሬት ለተወሰነ ጊዜ ከሰውና ከእንስሳት ንክኪ ተጠብቆ እንዲያገግምና ማገገሙ ሲረጋገጥ ላይ እንዲውል ይደረጋል ፡፡ በኣግባቡ ባለመንከባከብ የሚከሰት ጉዳት ካልሆነ በስተቀር ተጠቃሚ አርሶ አደሮች ከፊል አርብቶ አደሮች እና አርብቶ አደሮች የመሬት አስተዳደር ለተጠቀሰው ይፈለግላቸዋል ፣ ወይም ካሣ ይከፈላቸዋል ፡፡ ፰ / ቦረቦር የሆኑ የገጠር መሬቶች በግልና በአጐራባች ባለይዞታዎች ፣ እንደአስፈላጊነቱም በኣካባቢው ሕብረተሰብ ሥነ - ሕይወታዊ እና ፊዚካላዊ ሥራ ዎችን በመጠቀም እንዲያገግሙና ጥቅም ላይ እንዲውሉ መደረግ አለባቸው ፣ በኮረብታማ ኣካባቢዎች ያለ ቦረቦር የሆኑ የገጠር መሬቶች በወል እንዲሁም እንደየሁኔታው እንዲያገግሙና እንዲለሙ ይደረጋል ፣ ፲ / ረግረጋማ የሆኑ የገጠር መሬቶች ያላቸው ብዝሀ ሕይወት እንዲጠበቁና እንደአስፈላጊነቱ ተስማሚ አጠቃቀም እንዲሰጡ ይደረጋል ፡፡ ዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፱ ሐምሌ ፰ቀን ፲ህየኝ፯ ዓ.ም ፲፬ ለመንደር ምስረታና ለሌሎች ማህበራዊ አገልግሎቶች የገጠር መሬትን ጥቅም ላይ ስለማዋል የተሻለ የገጠር መሬት አጠቃቀም ሥርዓትን ለማስፈን የሚያስችል የሰፈራ ፣ የመንደር ምስረታና የማህበራዊ አገልግሎቶች የሚሰፋፉበት እንዲነደፍ ይደረጋል ፡፡ ክፍል አራት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ፲፭ በገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ላይ ጥናት ስለማካሄድ በገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ላይ ያለ ችግሮችን በመለየትና ተገቢውን መፍትሄ በመፈለግ ላይ ያተኮረ የጥናት ሥርዓት እንዲዘረጋ ይደረጋል ፡፡ የግብርናና ልማት ሚኒስቴር የፌዴራል ኃላፊነት የፌዴራል ግብርናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር ፩ / ኣግባብ ያላቸውን ባለሥልጣናት በማስተባበርና አስፈላጊውን የሙያ ድጋፍ በመስጠት ይህን አዋጅ የማስፈፀም ኃላፊነት አለበት ፣ የተሰበሰቡና በየጊዜው በክትትልና በግምገማ መረጃዎችን መሠረት በማድረግ አዳዲስ የፖሊሲ ሃሳቦች እንዲነደፉና አስፈላጊም ሲሆን በሥራ ላይ ያለው ፖሊሲ በየጊዜው እንዲሻሻል ያደርጋል ፣ በክልሎችና በፌዴራል መካከል የገጠር መሬት ኣስተዳደርና አጠቃቀም ሥርዓት እንዲዘረጋ ያደርጋል ፡፡ ፲፯ . የክልሎች ኃላፊነት እያንዳንዱ የክልል ምምር ቤት ይህን ኣዋጅ ለማስፈጸም የሚያስፈልጉ ገርገር ድንጋጌዎችን የያዘ የገጠር መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም ህግ ያወጣል ፣ አስተዳደር አጠቃቀም ሥርዓትን የሚያስፈጸመ ድርጅታዊ ተቋሞች በተዋረድ እንዲቋቋሙና የተቋቋመትም እንዲጠናከሩ ማድረግ አለባቸው :: ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፬ ሐምሌ ፳ቀን ፲፱፻፲፯ ዓ.ም ፲፰ . የመተባበር ግዴታ ማናቸውም ሰው ለዚህ አዋጅ አፈጻጸም አግባብነት ባለሥልጣናት የመተባበር አለበት ፡፡ ፲፱ ስለቅጣት ማንኛውም ለማስፈፀም የወጡ ደንቦችንና መመሪያዎችን ጥሶ የወንጀል ይቀጣል ፡፡ ፳ ስለተሻሩና ተፈጻሚ ስለማይሆኑ ሕጎች ፩ / የፌዴራል መንግሥት የገጠር መሬት አስተዳደር ኣዋጅ ቁጥር ፳፱ / ፲፱፻፵፬ በዚህ አዋጅ ተሽሯል ፣ ፪ / ይህን አዋጅ የሚቃረን ማንኛውም ሕግ ፣ ደንብ ፣ መመሪያ ወይም የአሰራር ልምድ በዚህ አዋጃ የተደነገጉትን ጉዳዮች በተመለከተ ተፈጻሚነት አይኖረውም :: ፳፩ . አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፰ ቀን 1997 ዓ.ም. ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሰኔ ቀን 1997 ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ሺ፩ የ 40 ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፬ ሓም ቀን ፲ህየ 31 ዓ.ም የሰብልና የእንስሳት እንቅስቃሴ በፈነባቸው አካባቢዎች የአፈር መሸርሸርና መመናመን ኣደጋ በመኖሩ አርሶ አደሩ አስፈላጊውን strengthen the land use right of farmers to encourage እንክብካቤ እንዲያደርግ በይዞታው የመጠቀም መብቱ እንዲጎለብትና እንዲጠናከር መፍጠሩ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣ በአርብቶ አደሮች ኣካባቢ በአብዛኛው በጎሣ በተመሠረተው የወል የመሬት ይዞታ ስሪት ውስጥ ለተፈጥሮ ሀብት አያያዝና አጠቃቀም እንዲሁም የግል ባለሀብቶችን ከማበረታታት አኳያ ተስማሚ መሬት ኣስተዳደር ሥርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ ፣ መሬትንና የተፈጥሮ ሀብትን ለማስተዳደር ለክልሎች የተሰጠው ሥልጣን በሥራ ላይ የሚውለው የፌዴራል / stipulates that the power entrusted to regions to መንግሥቱ በሚያወጣው ህግ መሠረት መሆኑን የሕገ- administer land and natural resources is to be መንግሥት አንቀጽ ፵፪ / ፪ / ( መ ) ስለሚደነግግ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 55 ( 1 ) of the Federal Democratic Republic of Ethiopia , ሕገ - መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለው it is hereby proclaimed as follows : ታውጃል ፡፡ ክፍል አንድ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ኣዋጅ “ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ ፬የሃ፮ / 1 ህየንጊ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ት ር ጓ ሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፣ ፩ / “ የገጠር መሬት ” ማለ ከማዘጋጃ ቤት ክልል ውጪ ወይም አግባብ ባለው ሕግ “ ከተማ ” ተብሎ ከሚሰይመው ውጪ ያለ ማንኛውም መሬት ነው ፣ “ የገጠር መሬት አስተዳደር ” ማለት በገጠር መሬት ይዞታ ላይ ዋስትና የሚሰጥበት ፣ የገ ጠር መሬት አጠቃቀም ዕቅድ የሚተገበርበት ፣ በገጠር መሬት ተጠቃሚዎች መካከል የሚነ ሱት ግጭቶች የሚፈቱበትና ማንኛውም የገ ጠር መሬት ተጠቃሚ መብትና ግዴታዎች የሚተገበሩበት እንዲሁም የባለይዞታዎች ማሳ ዎችን የግጦሽ መሬትን መረጃ በመሰብሰብና በመተንተን ለተጠቃሚዎች እንዲዳረሱ የሚደረግበት ሂደት ነው ፣ አደር ከፊል አርብቶ አደር እና አርብቶ አደር እና አርብዱ " ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፱ ሐምሌ ፳ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ፫ / “ የገጠር መሬት አጠቃቀም ” ማለት የገጠር መሬትን በእንክብካቤ ይዞ ዘላቂነት ባለው እንዲውል የሚደረግበት ሂደት ነው ፣ ፬ / “ የይዞታ መብት ” ማለት ማንኛውም አርሶ የገጠርን መሬት በግብርናና በተፈጥሮ ሀብት ልማት ተግባር ላይ ለማዋል ፣ ለማከራየትና ለቤተሰቡ ለሌሎች በሕግ መብት ለተሰጣቸው ወራሾች ለማውረስ የሚኖረው መብት ሲሆን ፣ በመሬቱ ላይ በጉልቡ ወይም በገንዘቡ ንብረት የማፍራትና ይህንንም በመሬቱ ላይ ያፈራውን ንብረት መሸጥ ፣ መለወጥና ማውረስንም ይጨምራል ፤ ፭ / “ የቤተሰብ አባል ” ማለት የይዞታ ባለመብቱን መተዳደሪያ ገቢ በመጋራት በቀሚነት አብሮ የሚኖር ማንኛውም ሰው ነው ፣ ፮ . “ የገጠር መሬት አጠቃቀም ዕቅድ ” ማለት ኣካ ኢኮኖሚያዊና ማሕበራዊ መረጃዎችን መሠረት በማድረግ የገጠር መሬት ሊሰጥ ከሚ ችለው የተለያዩ የመሬት አጠቃቀም አማራ ጮች መካከል የመሬት መጎሳቆልንና የአካባቢን ብክለት ሳያስከትሉ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ጠቀ ሜታ የሚያስገኙት አማራጮች የሚወሰኑበትና ተግባራዊ የሚደረጉበት የአሰራር ዘዴ ነው ፣ ፯ / “ አርሶ አደር ” ማለት የገጠር መሬት የይዞታ መብት የተሰጠውና ከመሬቱም በሚያገኘው ገቢ እራሱን እና ቤተሰቡን የሚያስተዳድር የገጠሩ ሕብረተሰብ ክፍል አባል ነው ፣ አደር ” ማለት የግጦሽ መሬትን በመያዝና በመንቀሳቀስ በዋነኛነት እንስሳት በማርባትና ከእንስሳት ሀብት በሚገኘው የተመሠረተ የገጠሩ የሕብረተሰብ ክፍል ኣባል ፱ / “ ከፊል አርብቶ አደር ” ማለት በዋነኝነት ከብት በማርባትና በተወሰነ ደረጃ ከእርሻ በሚገኝ የተመረተ ህብረተሰብ ክፍል ነው ፣ ፲ . “ አነስተኛ የይዞታ መጠን ” ማለት ምርታማነቱ የአንድን አርሶ አደር ከፊል አርብቶ አደር አደር ቤተሰብ የምግብ ዋስትና ሊያረጋግጥ የሚችል የገጠር መሬት ይዞታ ለሰብል እርሻ ፣ ለግጦሽ ፣ ለመኖሪያ ቤትና ለጓሮ የሚበቃ የገጠር መሬት ይዞታ መጠን ነው ፣ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፬ ሐምሌ ፳ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ፲፩ / “ አነስተኛ የግል ይዞታ ” ማለት በአርሶ አደሮች ከፊል አርብቶ አደሮች እና አርብቶ አደሮች ወይንም በሌሎች በህግ መብት በተሰጣቸው ኣካል በግል ይዞታ ስር ያለ የገጠር መሬት “ የወል ይዞታ ” ማለት የአካባቢው ነዋሪዎች በጋራ ይዞታነት ለግጦሽ ፣ ማህበራዊ አገልግሎቶች እንዲጠቀሙበት በመንግሥት የተሰጣቸው የገጠር መሬት ነው ፣ “ የመንግሥት ይዞታ ” ማለት በፌዴራል ወይንም በክልል መንግሥት ተከልሎ የተያዘ እና ወደፊት የሚከለለው የገጠር መሬት የሚገልፅ ሲሆን ፣ የደን መሬቶችን ፣ የዱር እንስሳትን ጥብቅ ቦታዎችን ፣ የመንግሥት እርሻዎችን ፣ የማዕድን መሬቶችን ፣ ሃይቆችን ፣ ወንዞችንና ሌሎችን በተመሳሳይ መልኩ የተያዙትን ያጠቃልላል ፤ “ የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር ” ማለት በገጠር የመጠቀምን ለማረጋገጥ አግባብ ባለው አካል የሚሰጥ ሰነድ ነው ፣ “ የመሬት ምዝገባ ” ማለት በገጠር መሬት የመጠቀም መብትና ባለይዞታነት የሚገለፅበት የመረጃ ማሰባሰብና የማጠናቀር ሂደት ነው ፣ “ የመሬት መረጃ ሥርዓት ” ማለት የገጠር መረጃዎችን በማሰባሰብ ፣ በመተንተንና በአግባቡ እንዲያዙ በማድረግ ለተለያዩ ክፍሎች የማሰራጨት ሥርዓት ነው ፣ “ አግባብ ያለው ባለሥልጣን ” ማለት የክልሎች ህገ - መንግሥት በሚፈቅደው መሠረት በክል ሎች ውስጥ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ስርዓት መስፈኑን ለመከታተል የተቋቋመ አካል ነው ፣ ፲፰ / “ ሰው ” ማለት የተፈጥሮ ወይም በህግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው :: ፫ . የጾታ አገላለጽ የተደነገገው በዚህ አዋጅ ውስጥ የሴትንም ጾታ ያካትታል ፡፡ ፬ . የአዋጁ ተፈጻሚነት ወሰን ይህ አዋጅ በኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኝ በማንኛውም :: የገጠር መሬት ላይ ተፈጻሚነት ይኖረዋል ፡፡ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፬ ሐም ኋቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም . ክፍል ሁለት በገጠር መሬት የመጠቀም መብት ስለማረጋገጥ ኙ የገጠር መሬት ስለማግኘትና ስለመጠቀም ፩ / በመሬት አስተዳደር ሕግ መሠረት፡ ሀ / በግብርና ሥራ ለሚተዳደሩ አርሶ አደር ከፊል አርብቶ አደር እና አርብቶ የገጠር መሬት በነፃ እንዲያገኙ ይደረጋል ፣ ለ / ዕድሜው ከ፲፰ ዓመትና ከዚያ በላይ የሆነና በግብርና ሊተዳደር የሚፈልግ ማንኛውም የሀገሪቱ ዜጋ በገጠር መሬት የመጠቀም መብቱ የተረጋገጠ ሆኖ እናትና ኣባታቸውን በሞት ወይም በሌላ ሁኔታ ያጡ ልጆች ፲፰ ዓመት እስኪሞላቸው ድረስ ሞግዚታቸው አማካኝነት መሬት የመጠቀም መብት አላቸው ፣ ሐ / በግብርና ሥራ መሰማራት የሚፈልጉ ሴቶች የማግኘትና የመጠቀም መብት አላቸው ፣ ማንኛውም በገጠር መሬት የመጠቀም መብት ያለው አርሶ አደር ከፊል አርብቶ አደር እና አርብቶ አደር ቤተሰብ አባል ከቤተሰቡ በስጦታ ወይም በውርስ ወይም አግባብ ካለው ባለሥልጣን የገጠር መሬት በይዞታ ሊያገኝ ይችላል ፣ ፫ / መንግሥት በመሬት ባለቤትነቱ የወል / የጋራ የገጠር መሬት ይዞታዎችን እንደአስፈላጊነቱ ወደ ግል ይዞታነት እንዲቀየሩ ሊያደርግ ይችላል ፣ ለአርሶ አደሮች ለክፊል አርብቶ አደሮችና ለአ ርብቶ አደሮች ቅድሚያ በመስጠት ፣ በግብርና ለሚሰማሩ ባለሀብቶች በፌዴራልና ደረጃ በወጡት የኢንቨስትመንት ፖሊሲዎችና መሠረት በገጠር መሬት የመጠቀም መብት ይኖራቸዋል ፣ ለ / መንግሥታዊና መንግሥስታዊ ያልሆኑ ድርጅ ቶች ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተቋማት ከል ማት ዓላማቸው ጋር እየታየ በገጠር መሬት የመጠቀም መብት ይኖራቸዋል ፣ • ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፬ ሐምሌ ፳ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ፮ . የገጠር መሬትን ስለመለካት ፣ ስለመመዝገብና ስለይ } 6. Rural land Measurement , Registration and ዞታ ማረጋገጫ ደብተር ፩ / በግል ፣ በወል ፣ በመንግሥትና መንግሥታዊ ባል ሆኑ ድርጅቶች ይዞታዎች ያሉ የገጠር መሬቶች እንደሁኔታው ባህላዊና ዘመናዊ የቅየሳ መሣሪያ ዎችን በመጠቀም የመሬት ስፋታቸውን በመለ ካት እንዲሁም የመሬት ኣጠቃቀማቸውና ደረጃቸው በክልልና በየደረጃው በተቋቋሙ ማዕከላት እንዲመዘገቡ ይደረጋል ፣ ፪ / በዚህ አንቀጽ በንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተዘረዘሩት ይዞታዎች ባለሥልጣን ተለክተው ድንበራቸውን የሚሳይ ካርታ ይዘጋጅላቸዋል ፣ ፫ / ማንኛውም የገጠር መሬት ባለይዞታ አግባብ ባለው ባለሥልጣን የሚዘጋጅና የመሬቱን ይዞታ ስፋት ፣ ኣጠቃቀምና ሽፋን ፣ የለምነት ደረጃና አዋሳኞቹን እንዲሁም ኃላፊነትና ግዴታን የያዘ ማረጋገጫ እንዲኖረው ይደረጋል ፣ ፬ / መሬቱ የባልና የሚስት የጋራ ከሆነ ወይም በሌሎች በጋራ የተያዘ ከሆነ የይዞታ ማረጋገጫ ባለይዞታዎች ስም መዘጋጀት አለበት ፣ ፭ / የገጠር መሬት በማን ይዞታ ሥር እንደሚገኝ ፣ ከማን መሬት ጋር እንደሚዋሰን ፣ ደረጃው ምን ዓይነት እንደሆነ ፣ ለምን አገልግሎት እንደሚ ውልና ባለይዞታው ምን መብትና ግዴታዎች እን ዳሉበት የሚገልጽ መረጃ ተመዝግቦ ባለው ባለሥልጣን እንዲያዝ ይደረጋል ፣ በሊዝ ወይም በኪራይ የተያዘ የገጠር መሬት አግባብ ባለው አካል መመዝገብ አለበት ፡፡ ፯ . በገጠር መሬት የመጠቀም መብት ፀንቶ ስለሚቆይበት ጊዜ ፩ / የኣርሶ አደሮች ክፊል አርብቶ ኣደሮች እና የመጠቀም መብት የጊዜ ገደብ የለውም ፣ ፪ / የሌሎች ባለይዞታዎች በገጠር መሬት የመጠቀም መብት ፀንቶ የሚቆይበት የጊዜ ገደብ በክልሎች አስተዳደር ይወሰናል ፣ ( ፪ / በዚህ አንቀጽ መሬት ኪራይ ውል በመሬቱ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፬ ሐምሌ ፭ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም የገጠር መሬት ባለይዞታ ለሕዝብ ጥቅም ሲባል መሬቱን በመንግሥት እንዲለቅ ሲደረግ በመሬቱ ላደረገው ማሻሻያና ተመጣጣኝ ካሣ ይከፈለዋል ፡፡ ወይንም ስለቀቀው መሬት ምትክ በተቻለ መጠን ሌላ ተለዋጭ መሬት እንዲያገኝ ይደረጋል ፡፡ የገጠር መሬት ባለይዞታ እንዲለቅ የሚደረገው በፌዴራል መንግሥት ከሆነ ከሚከፈለው ካሣ በፌዴራል የመሬት አስተዳደር ይወሰናል ፣ ባለይዞታው እንዲለቅ የሚደረገው በክልል መንግሥት ከሆነ ደግሞ በክልሎች አስተዳደር ሕግ ይወሰናል ፡፡ ፰ / በገጠር መሬት የመጠቀም መብትን ስለማስተላለፍ ፩ / የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር የተሰጣቸው ኣርሶ አደሮች ከፊል አርብቶ አደሮች እና አርብቶ አደሮች እነሱን በማያፈናቅል መልኩ ለሌላ አርሶ አደር ወይንም ባለሀብት እንደየኣካባቢው ተጨ ባጭ ሁኔታ በጥናት ላይ ተመሥርቶ በክልሎች የገጠር መሬት አስተዳደር ሕግ በሚወሰን የጊዜ ገደብ ከይዞታቸው ላይ ለተፈላጊው ልማት በቂ የሆነ የማሳ ስፋት ማከራየት ይችላል ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የሚደረግ የገጠር የመጠቀም መብት ያላቸውን አባላት የጋራ ይሁንታ ማግኘትና አግባብ ባለው አካል ጸድቆ መመዝገብ አለበት ፣ ፫ / የገጠር መሬትን በጋራ ልማት ባለይዞታው በመሬቱ የመጠቀም መብቱን ይዞ ከባለሀብት በሚገባው መሠረት የልማት ሥራ ሊሠራ ይችላል ፡፡ ውሉም አግባብ ባለው ባለሥልጣን መመዝገብ አለበት ፣ የተከራየ የመጠቀም እንደዋስትና ይችላል ፣ ባለሀብት ለማስያዝ ማንኛውም ባለይዞታ በገጠር መሬት የመጠቀም መብቱን ለቤተሰቡ አባላት የማውረስ መብት ( ጥሬቱን በአግባቡ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፬ ሐምሌ ፳ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም ፱ . ስለገጠር መሬት ሽግሽግ ፩ / የመሬቶች ባለይዞታዎቹ በሕይወት የሌሉና ወራሽ የሌላቸው ከሆነ ወይም ባለይዞታዎቹ በሰፈራ ወይም በፍላጐታቸው በክልሎች የገጠር መሬት አስተዳደር ሕግ ከተወሰነው ጊዜ በላይ ከአካባቢው ለቀው የቆዩ ከሆነ በአካባቢው ለሚኖሩት መሬት አልባ ለሆነ ወይም መሬት ላነሳቸው አርሶ አደሮች ፣ ከፊል አርብቶ አደሮች እና አርብቶ አደሮች በሽግሽግ እንዲሰጥ ይደረጋል ፡፡ በአግባቡና በፍታሃዊነት ለመጠቀም በመስኖ መሬት ላይ ሽግሽግ ሊካሄድ ይችላል ፣ በኣርሶ አደሮች ከፊል አርብቶ አደሮች እና አርብቶ አደሮች ፍላጎትና ውሳኔ የገጠር መሬት ሽግሽግ ማካሄድ አማራጭ የሌለው ሆኖ ሲገኝ ሽግሽጉ ከአነስተኛ የይዞታ መጠን በታች በማይሆንና የተፈጥሮ ሀብት መመናመንን በማያስከትል መልኩ ተግባራዊ መሆን አለበት ፣ የገጠር መሬት ይዞታቸውን ለመስኖ አውታር ግንባታ ሲባል ለሚያጡ አርሶ አደሮች ከፊል አርብቶ አደሮች እና አርብቶ አደሮች በአካባቢው ከሚዘረጋው ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የመሬት ሽግሽግ ተግባራዊ ይሆናል ፡፡ ፲ የገጠር መሬት ተጠቃሚዎች ግዴታዎች የገጠር መሬት ባለይዞታው የመጠቀምና የመንከባከብ አለበት ፡፡ በመሬቱ ላይ ጉዳት ከደረሰ የመሬት መጠቀም መብቱን ሊያጣ ይችላል ፡፡ ዝርዝሩም በክልል አስተዳደር ይሆናል ፣ የመሠረተ አውታሮች በሚዘረጉበት ወቅት በባለይዞታው መሬት ላይ የሚያልፉ ከሆነ ይህንኑ የመቀበል ግዴታ ኣለበት ፣ ባለይዞታው ኣግባብ ባለው ባለሥልጣን የገጠር መሬቱ እንዲለካ ወይም የቅየሳ ሥራ እንዲካሄድ ሲጠየቅ የመተባበር ግዴታ አለበት ፣ ማንኛውም የገጠር መሬት ባለይዞታ በመሬቱ የመጠቀም መብቱን በፈቃዱ ሲተው አግባብ ላለው ባለሥልጣን የማሳወቅ ግዴታ አለበት ፡፡ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፬ ሐምሌ ፳ቀን ፲፱፻፲፯ ዓ.ም ፲፩ . የገጠር መሬት አነስተኛ ወለልን ስለመወሰንና ኩታ ገጠም ይዞታን ስለማበረታታት ፩ / ቀደም ሲል የነበረው የአንድ ቤተሰብ ይዞታ የሚሰጠው የግሳ ስፋት ' ከእነስኛው መጠን በታች መሆን የለበትም ፣ ፪ / የገጠር መሬት በውርስ በሚተላለፍበት ወቅት የሚተላለፈው ከአነስተኛው የይዞታ መጠን በታች የለበትም ፣ ፫ / ኣነስተኛ ማሳዎች ለልማት “ አመቺ እንዲሆኑ በኣርሶ አደሩ ሙሉ ፍቃደኝነት ላይ የተመሠረተ የይዞታ ልውውጥ እንዲያደርጉ ይበረታታሉ ፣ ፬ / የይዞታ ለማድረግ ፈቃደኛ የሆኑ ገበሬዎች ለመለዋወጥ ያሰቡትን የማሳ ስፋትና የለምነት ደረጃ በቀበሌው አስተዳደር ክልል ውስጥ የሚኖሩ ሌሎች ገበሬዎች እንዲያውቁት ለማድረግ በቀበሌው አስተዳደር ኣማካይነት እንዲሰራጩ ይደረጋል ፣ ንም መረጃዎቹ በሕብረተሰቡ የሚከናወን የመንደር ፕሮግራም የመሬት ኩታገጠምነትን ዓላማ ያደረገ እንዲሆን ይደረጋል ፡፡ ፲፪ የክርክሮች አወሳሰን መሬት ይዞታ መብትን በተመለከተ ጉዳዩ . በሚመለከታቸው ተከራካሪዎች በውይይትና ስምምነት እንዲፈታ ጥረት ይደረጋል ፡፡ በስምምነት ሊፈታ ካልቻለ | discussion and agreement of the concerned parties . በተከራካሪ ወገኖች በተመረጠ ሽምግልና ወይንም ኣስተዳደር በተደነገገው መሠረት ክፍል ሦስት በገጠር መሬት በአጠቃቀም ረገድ ስለተጣሉ ገደቦች ::: : ሲነሳ ኑ ይወሰናል ፡፡ ፲፫ . የገጠር መሬት አጠቃቀም ዕቅድ ስለማውጣትና ስለተዳፋት ፤ ቦረቦርና ረግረጋማ መሬቶች አጠቃቀም 3. Land Use Planning and Proper Use of Sloppy , ዓይነትን ፣ አቀማመጥን ፣ የተዳፋትነት መጠንን ፣ የአየር ፀባይን ፣ የዕፅዋት እና ሶሺዮ - ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎችን ባካተተ መልኩ .. ተፋሰስን መሠረት ያደረገ የመሬት አጠቃቀም መሪ ዕቅድ አግባብ ባለው ባለሥልጣን ወጥቶ ተግባራዊ ይሆናል ፣

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?