×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 193/92 ከአዋጅ ውጪ ስለተወሰዱ ንብረቶች የወጣ (ማሻሻያ) አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ግዜ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲ሀየንይ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር የ ኔ ሀየንይ ዓ.ም. በባንክ በመያዣ ስለተያዘ ንብረት የወጣ ማሻሻያ ገጽ ፭ሺ፫፻፳፮ አዋጅ ቁጥር ፪የ ጌ በህየን፪ በባንክ በመያገር ስለተያዘ ንብረት የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ በባንክ በመያገር ስለተያዘ የማይንቀሳቀሱና የሚንቀሳቀሱ ንብረቶች የወጣውን አዋጅ ቁጥር ጓጊ ህየን ማሻሻል በማስፈለገ፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩- አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ በባንክ በመያገር ስለተያዘ ንብረት የወጣ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1 ጌ በህየን ! ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ በባንክ በመያዣ ስለተያዘ ንብረት የወጣው አዋጅ ቁጥር ጓጊ 1 ህየን እንደሚከተለው ተሻሽሏል፡ በአዋጁ አንቀጽ ፲ ላይ “ ... በብድር ውሉ ውስጥ በሠፈረው የዋጋ ግምት መሠረት ” የሚለው ሐረግ ተሠርዞ “ ለመጀመሪያው ጨረታ መነሻ በተሰጠው የዋጋ ግምት መሠረት ” በሚለው ሐረግ ተተክቷል ። ያንዱ ዋጋ 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፱ሺ፩ ገጽ ፩ሺ ፤ የዠጊ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም : ፪ በአዋጁ አንቀጽ ፬ ላይ “ ... በብድር ውሉ ውስጥ በሰፈረው የዋጋ ግምት መሠረት ... ” የሚለው ሐረግ ለመጀመሪያው ጨረታ መነሻ በተሰጠው የዋጋ ግምት መሠረት በሚለው ሐረግ ተተክቷል ። ተሠርዞ “ .. ፫ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፳፬ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?