×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ የጠየና መድህን ኤጀንሲ ማቋቋሚያ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ 191/2010

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አስራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ö አዲስ አበባ ህዳር ፳፫ ቀን ፪ሺ፫ ዓ.ም.
ደንብ ቁጥር ፩፻፩ / ፪ሺ፫
የኢትዮጵያ የጤና መድህን ኤጀንሲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብገፅ ፭ሺ፮፻፸፫
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፩ / ፪ሺ፫
ኢትዮጵያ የጤና መድህን ኤጀንሲን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና | This Regulation is issued by the Council of Ministers ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺ ö / ፪ሺ፫ አንቀጽ | pursuant to Article 5 and 34 of the Definitions of Powers ፭ እና ፴፬ እና በማህበራዊ ጤና መድህን አዋጅ ቁጥር ፮፻፺ | Democratic Republic of Ethiopia Proclamation No. / ፪ሺ፪ -ንቀጽ ፲ መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል ፡፡
ይህ ደንብ " የኢትዮጵያ የጤና መድህን ኤጀንሲ | 1. Short Title
ደንብ ቁጥር
ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ፩፻፺፩ / ፪ሺ፫ " ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ፡ ፩ / " አዋጅ " ማለት የማህበራዊ ጤና መድህን አዋጅ ቁጥር ፮፻፺ / ፪ሺ፪ ነው ፧
፪ / “ ሚኒስቴር ማለት የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር
ማንኛውም በወንድ ጾታ የተገለጸው አነጋገር ሴትንም ይጨምራል ፡፡
ያንዱዋጋ
፩ / የኢትዮጵያ የጤና መድህን ኤጀንሲ (ከዚህ በኋላ “ ኤጀንሲ " እየተባለ የሚጠራ) የሕግ ሰውነት ያለው የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡
፬. ዋና መሥሪያ ቤት
የኤጀንሲው ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ በማናቸውም ሥፍራ ቅርንጫፎች ሊኖሩት ይችላል ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?