×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ስለ ቃብያነ ሕግ የወጣ አዋጅ ቁጥር 74/1986

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፭
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
አዋጅ ቁጥር ፸፬ ፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
ስለ ቃብያነ ሕግ የወጣ
፩. አጭር ርዕስ
፪. ትርጓሜ
አዋጅ ቁጥር ፸፬ ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
ስለ ዓቃቢያነ ሕግ የወጣ አዋጅ ፤ በአዋጅ ቁጥር ፸፬፲፱፻፹፮ የተሻሻለው የፍትሕ ሚኒ ስቴር ሥልጣንና ተግባር በቻርተሩ የተደነገጉትን የግለሰብ ፡ የብሔር | ብሔረሰብናሕዝቦች መብቶችና ነፃነቶች መከበራቸ ውን ማረጋገጥንና በወንጀልና በፍትሐብሔር ጉዳዮች ማዕከላዊ ውን መንግሥት ወክሎ መከራከርን የሚያካትት በመሆኑ ፤
በዚህ መሠረት የዓቃብያነ ሕግን ሹመት አስተዳደርና የሥልጣን ክልል የሚደነግግ የተለየ ሕግ ማውጣት በማስፈለጉ ፥ በሽግግሩ ወቅት ቻርተር አንቀጽ ፱ መ መሠረት የሚ ከተለው ታውጅዋል ።
ይህ አዋጅ « የዓቃብያነ ሕግ አዋጅ ቁጥር ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ሮ ë ፲፱፻፹፮ »
በዚህ አዋጅ ውስጥ ፤
፩ « ሚኒስትር » ወይም « ሚኒስቴር » ማለት እንደቅደም ተከተሉ የፍትሕ ሚኒስትር ወይም ሚኒስቴር ነው ፤
፪.
« የፍትሐብሔር ጉዳይ » ማለት ከወንጀል ውጭ ያለ ማናቸውም ጉዳይ ይጨምራል ፤
« ዓቃቤ ሕግ » ማለት በሚኒስቴሩ ሥር የሚተዳደር ዓቃቤ ሕግ ሲሆን በፍትሐብሔር ጉዳይ ተሟጋችን ይጨምራል ;
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
አዲስ አበባ ጥቅምት ፲፪ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ ም.
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?