አርባኛ ዓመት ቍጥር ፫
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ማ ው ጫ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
- M ያዊ ወታደራ £
ወ ታ ደ ራ ዊ
መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
አዋጅ ቍጥር ፩፻፺፭ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
የጀርመን ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ንግሥት ብድር ማጽደቂያ አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፲፱
ኢትዮጵያ
ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭፮ መሠ ረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ፤
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የጀርመን ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ መንግሥት ብድር ማጽደቂያ አዋጅ ቍጥር ፩፻፺፭ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል "
በዚህ አዋጅ ውስጥ « የደብዳቤ ልውውጥ » ማለት በኅብ ረተሰብአዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥ ትና በጀርመን ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ኅዳር ፭ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ.ም. የተደረገው የደ ብዳቤ ልውውጥ ነው "
አዲስ አበባ ጥቅምት ፲፭ ቀን ፲፱፻፸፫. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፺፭ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
በኅብረተሰብአዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥትና በጀርመን ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ _ የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ
. ተቅደም »
ከጀርመን ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ለሚገዙ የማምረቻ መሣ ሪያዎች መግዣ እንዲውል ከጀርመን ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ መንግሥት ስለተገኘው የሃምሣ አምስት ሚሊዮን (55,000,000) | Government of the German Democratic Republic providing for የአሜሪካን ዶላር ብድር በኅብረተሰብአዊት ኢትዮጵያ ጊዜ ያዊ ወታደራዊ መንግሥትና በጀርመን ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ኅዳር ፭ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ. ም. በደብዳቤ ልውውጥ ስምምነት ስለተደረገ ፤
ይህ የደብዳቤ ልውውጥ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እንዲ መከርበት ቀርቦ ምክር ቤቱ ስለተቀበለው ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግም መስከረም ፴ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ. ም. የተባለውን የደብዳቤ ልውውጥ ስላጸደቀው
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች | said Exchange of Letters ;
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)