×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ብሔራዊ የትምህርት ኮሚሽን የተቋቋመበት ትእዛዝ 57/1969

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሀያ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፲፰
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ ሥ ት
ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት; ጋ ዜ ጣ ጋ
የጋዜጣው ዋጋ ባር ውስጥ ባመት
ለውጭ አር እጥፍ ይሆናል
ትእዛዝ ቁጥር ፶፯፲፱፻፷፩ ዓ ም
ብሔራዊ የትምህርት ኮሚሺን የተቋቋመበት
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር፫፻፹፰፲፱፻፷፩ዓ.ም. ሹመት.
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ "
ገጽ ፻፴፩
ገጽ ፩፻፴፫
ትእዛዝ ቁጥር ፶፯ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
ብሔራዊ የትምህርት ኮሚሺን ለማቋቋም የወጣ
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምራ ያፈራችው ትምህርትና ሥል ጣኔ ያላት አገር ስለሆነች ፤
በአሁኑ ክፍለ ዘመን ደግሞ ኅብ ን
ወደ ዘመናዊ ሥልጣኔና ከፍተኛ የኑሮ ደረጃ ለማራመድ ስለወሰነች ፤
ትምህርት ለትውልድ እየተላለፈና እየተሻሻለ የሚሔድ ነዋሪ ሀብት በመሆኑ ፤ ሕዝቡም በጠቅላላ የአንድነት ኑሮ ውን ለማበልጸግና ለማጠንከር የሚያስችለው ፤ ልማትም የሚ መራበትን ሁኔታ የሚያረጋግጥና ወደ ከፍተኛ ደረጃ የመድ ረስም ተስፋ ዓይነተኛ መሣሪያ በመሆኑ ፤
የኢትዮጵያን የትምህርት አቋም እያጠና ሐሳብ የሚያቀ ርብ ብሔራዊ የትምህርት ኮሚሺን ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ ስለአገኘነው ፤
የሚኒስትሮች ምክር ቤታችን መክሮ ያቀረበልንን ዓይ ተን ፤ በተሻሻለው ሕገ መንግሥታችን አንቀጽ ፳፯ መሠረት ቀጥሎ ያለውን አዘናል ።
፩ ፤ አጭር አርዕስት ፤
ይህ ትእዛዝ « ብሔራዊ የትምህርት ኮሚሺን የተቋቋመ በት የ፲፱፻፷፩ ዓም ትእዛዝ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ። ፪ ፤ ብሔራዊ የትምህርት ኮሚሺን መቋቋም ፤
በዚህ ትእዛዝ የተመለከቱትን ሥራዎች የሚያከናውን ብሔራዊ የትምህርት ኮሚሺን (ከዚህ በኋላ « ኮሚሺን » ተብሎ የተሰየመ) ተቋቁሟል = ኮሚሺኑ ኃላፊነቱ በቀ ጥታ ለጠቅላይ ሚኒስትራችን ይሆናል ።
ቢያንስ በመር አድ ጊዜ ይታተል
የፖስታ ሣጥን ቍ.ር ሺ - (1360

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?