አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ፳
ነ ጋ ሪ ት
የአንዱ ዋጋ
ማ ው ጫ
ሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፱ ፲፱፻፹፮ የቃሊቲ የእንስሳት መኖ ፋብሪካ ማቋቋሚያ የሚኒስ ትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፵፫
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፱ ፲፱፻፹፮ የቃሊቲ የእንስሳት መኖ ፋብሪካን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒስት ሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የልማት ድር ጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭፲፱፻፹፬ በአንቀጽ ፵፯፩ሀ መሠ ረት ይህንን ደንብ አውጥቷል =
ይህ ደንብ « የቃሊቲ የእንስሳት መኖ ፋብሪካ ማቋቋሚያ | የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፱ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
መ ቋ ቋ ም
፩ የቃሊቲ የእንስሳት መኖ ፋብሪካ (ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የል ማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ። ፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥ ልጣን ይሆናል "
ዋና መሥሪያ ቤት
የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ ይሆናል & እንደ አስፈላጊነቱም በማናቸውም ሥፍራ ቅርንጫፍ ሊኖረው ይችላል ።
አዲስ አበባ ኅዳር ፲ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
ጋ ዜ ጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)
I. Short Title