×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የትራንዛክሽን ታክስ (ማሻሻያ) ደንብ ቁጥር 329/1967

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሐያ ሰባተኛ ዓመት ቊጥር ፪ ።
የ ኢ ት ዮ ጵ
ነ ገ ሥ ት
ነጋሪት ፡ ጋዜጣ ።
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤
ባገር ውስጥ ባመት ' $ 6 በ፮'ወር ' $ 3
ያንዱ 1 $ 12 ላውጭ ' አገር እጥፍ ▪ ይሆናል
በኢትዮጵያ ንጉሠ ' ነገሥት ▪ መንግሥት በጽሕፈት ፡ ሚኒስቴር ፡ ተጠባባቂነት i የቆመ
፲፱፻፷ ዓ ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፳፰ ፲፱፻፷ ዓ ም የጉምሩኮች ታሪፍ (ሁለተኛ ማሻሻያ) ደንብ ·
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር ፫፻፳፱ ፲፱፻፷ ዓ ም - የትራንዛክሽን ታክስ (ማሻሻያ) ደንብ
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፴ ፲፱፻፷ ዓ ም የኢትዮጵያ የቡና ቦርድ ቀረጥ ደንብ
ቁጥር ፫፻፳፰ ፲፱፻፷ ዓ ም የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ። ስለጉምሩኮች የገቢና የወጪ ዕቃዎች ቀረጥ ማስከፈል በ፲፱፻ ፴፭ ዓ ም ተሻሽሎ በወጣው አዋጅ መሠረት የወጣ ደንብ ። ፩ ይህ ደንብ በ፲፱፻፴፭ ዓ ም ተሻሽሎ በወጣው የጉምሩ ኮች የ ı ቢና የወጪ ዕቃዎች ቀረጥ ማስከፈያ አዋጅ (ቁጥር ፴፱ ፤ የ፲፱፻፴፭ ዓ ም አዋጅ) በአንቀጽ ፭ (ሀ) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የገንዘብ ሚኒስትር ያወ ጣው ደንብ ነው "
« ፩፻፲፬ ከቃጫ ፈትል የተሠራ ልብስ » “ ቢ ” ትዌልስ “ ዲ - ደብሊዩ ” ጨርቅና ይህንኑ የመሳሰሉ ጨርቃ ጨርቆች ፤ ሀ) ከውጪ አገር ወደ አገር ውስጥ የገ ቡት ፤ ጆንያዎች ለመሥሪያ ሲሆንና እነኝህም ጆንያዎች እንደተሠሩ ወዲ ያውኑ ወደውጪ አር የሚላኩ ሲሆ ንና የተላኩ ለመሆናቸውም ባለፋብ ሪካው በየ፷ቀኖች የሚያቀርባቸውን መግለጫዎች የጉምሩክዋና ዲሬክተር አጥጋቢ ነው ብሎ ሲቀበል

ይህ ደንብ « በ፲፱፻፶፱ ዓ ም የወጣ የጉምሩኮች ታሪፍ (ሁለተኛ ማሻሻያ) ደንብ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፫ በ፲፱፻፵፫ ዓ ም በቁጥር ፩፻፶፫ የሕግ ክፍል ማስታወቂያ እን ደተሻሻለው ፤ የወጣ የተሻሻለው የገቢና የወጪ ዕቃዎች ታ ሪፍ በዚህ ደንብ ከዚህ በታች እንደተመለከተውተሻሽሏል ። ሀ (፩) አንቀጽ ፩፻፲፬ ተሠርዞ ከዚህ በታች የተመለከተው አንቀጽ ö ፻፲፬ ተተክቷል ።
የዕቃው ዓይነት (ዝርዝር)
ቀረጥ የኢት $ ወይም %
አዲስ አበባ ጥቅምት ፪ ቀን ፲፱፻፷ ዓ. ም.
ቢያንስ ▪ በወር አንድ ▪ ጊዜ ▪ ይታተማል •
የፖስታ ሣጥን ▪ ቍጥር • ፩ሺ፫፻፷፬ (1364)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?