×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ትምህርት ቤቶችን በሰፊው አርሶ አደርና የከተማ ነዋሪ ሕዝብ ቁጥጥር ሥር ለማድረግ የወጣ አዋጅ ቁጥር 103/1976

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ ስድስተኛ ዓመት ቍጥር ፬
ባገር ' ውስጥ ' ባመት
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፡
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ማ ው ጫ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፫ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
ትምህርት ቤቶችን በሰፊው አርሶ አደርና
የከተማ ነዋሪ ሕዝብ ቍጥጥር ሥር ለማድረግ የወጣ አዋጅ.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ኢትዮጵያ
ጊዜያዊ ወታደራዊ መንሥት
አዋጅ ቊጥር ፩፻፫፲፱፻፷፱ ዓ. ም. ትምህርት ቤቶችን በሰፊው አርሶ አደርና የከተማ ነዋሪ ሕዝብ ቍጥጥር ሥር ለማድረግ የወጣ
አ ዋ ጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
በብሔራዊ ዲሞክራሲያዊ አብዮት ፕሮግራም መሠረት በብ ሔራዊ ደረጃ የሚዘረጉትን ዕቅዶች ለመገንባትም ሆነ በሥራ
ገጽ ፷፰
ለመተርጐም በየደረጃው የሕዝቡ ተሳትፎ ምረትና
በመገንዘብ ፤
ኅብረተሰብአዊነት አስተሳሰብ እንዲበለጽግ ፤ የመመራመር ችሎታ እንዲዳብር ለማድረግ ቲዎሪና ተግባር ሊዋሐዱ የሚችሉበት ሁኔታ የሚፈጠረው ትምህርት ከሰፊው ሕዝብ የዕለት ኑሮ ጋር ሲዛመድ ብቻ በመሆኑ ፤
ትምህርት ቤቶች የሚሠሩትና የሚካሔዱት ከሰፊው ሕዝብ ወዝ በሚመረተው ሀብት ሆኖ ሳለ ፤ በቀድሞው አድ ኃሪ ሥርዓት የሰፊው ሕዝብ ችሎታ ተንቆ አስተዳደሩ በማዕ ከላዊ ደረጃ ተሰብስቦ ትምህርት ቤቶች ተጠሪነታቸው ሩቅ ቦታ ለሚገኝ መሥሪያ ቤት ብቻ ሆኖ አስተማሪዎችና ተማሪ ዎች ከሰፊው ሕዝብ ተነጥለው በመቆየታቸው ፤
መሃይምነት ድል እንዲመታ ፤ ሳይንስ ፤ ሥነ ጥበብና ሥነ ጽሑፍ እንዲዳብሩና ርካሽ ባህሎች ተወግደው የሰፊው ሕዝብ ተራማጅ ባህሎች እንዲበለጽጉ ፤ አስተማሪዎችና ተማሪዎች ከሕዝቡ ጋር ተዋሕደው h ሕዝቡ ለመማርና በበኩላቸውም ዘመኑ ያፈራውን ዕውቀት ለሕዝቡ እንዲያካፍሉ አመቺ ሁኔ ታን መፍጠር አስፈላጊ መሆኑን በመገንዘብ ፤
አድኃሪ ኃይሎች በትምህርት ቤት የበላይነትን እንዳይዙ ሒስ ለማድረግና ለመከላከል እንዲቻል ትምህርት ቤቶችን በሰፊው ሕዝብ ቁጥጥር ሥር ማዋል በማስፈለጉ ፤
አዲስ አበባ መስከረም ፳፱ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
lopment programme in line with the National Democratic Revo
| though schools were constructed and maintained by the toil of
and literature, and to eliminate degrading culture and cultivate

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?