አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ፸፱
የአንዱ ዋጋ
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር
ነ ጋ ሪ ት
አዋጅ ቁጥር ፺፫ ፲፱፻፹፮
በኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥትና በአሜሪካ መንግሥት መካከል የተፈረመው የኢኮኖሚና የቴክኒክ ትብብር ስም ገጽ ፫፻፸
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የተወካዮች ምክር ቤት ያፀደቀው ስለሆነ ፤
አዲስ አበባ መጋቢት ፲ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ ም.
በሽግግሩ ወቅት ቻርተር አንቀጽ ፱መ እና ሸ መሠ ረት የሚከተለው ታውጅዋል s
፩ አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ « በኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥትና በአሜ ሪካ መንግሥት መካከል የተፈረመው የኢኮኖሚና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፺፫ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
በኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥትና በአሜሪካ መንግሥት
መካከል የተፈረመውን የኢኮኖሚና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት THE TRANSITIONAL GOVERNMENT OF ETHIOPIA AND
ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
፪ · ስምምነቱ ስለመጽደቁ
በኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥትና በአሜሪካ መንግሥ À መካከል እ.ኤ.አ ኅዳር ፲፭ ቀን ፲፱፻፺፫ ዓ.ም. አዲስ አበባ ላይ የተፈረመው የኢኮኖሚና የቴክኒክ ትብብር ስምምነጎ ጸድቋል ።
የፖስታ ሣጥን ቍ፹ሺ፩ (80,001)
ሪካ መንግሥት
በኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥትና
መካከል የኢኮኖሚና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት (ስምምነት) Agreement (the agreement) between the Transitional Govern እ.ኤ.አ. ኅዳር ፲፭ ቀን ፲፱፻፺፫ ዓም በአዲስ አበባ ስለተፈረሙ ፤