የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፲፪ አዲስ አበባ ሚያዝያ ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፪ / ፲፱፻፲፭ ዓም የመላ አፍሪካን ፓርላማ ለማቋቋም በአፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበ ረሰብ ማቋቋሚያ ስምምነት ሥር የወጣውን ፕሮቶኮልማጽደቂያ ገጽ ፪ሺ፩፻፷፰ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፪ / ፲፱፻፲፭ የመላ አፍሪካን ፓርላማ ለማቋቋም በአፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ ማቋቋሚያ ስምምነት ሥር የወጣውን ፕሮቶኮል ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት የአፍሪካ ኅብረት ኣካላት ውጤታማ ሆነው ማየት የሚፈለግ በመሆኑ ፣ የመላ አፍረካ ፓርላማ መቋቋም የአፍሪካ ሕዝቦችና እነሱን | Organs of the African Union ; ከታች አንስቶ የሚወክሉ ችግሩ በቀጥታ የሚመለከታቸው ድርጅቶች በአህጉሪቱ ተጋርጠውባት ባሉት ችግሮችና ፈታኝ | Parliamant is informed by a vision to provide a common ሁኔታዎች ውይይትና ውሣኔ አሰጣጥ ላይ የበለጠ ተሳትፎ እንዲኖ | platform for African Peoples and their grass - roots or ራቸው ለማስቻል የታሰበ የጋራ መድረክ በመሆኑ ፣ የመላ አፍሪካ ፓርላማ የተቋቋመው የአፍሪካ ሕዝቦች በኢኮኖሚ | making on the problems and challenges facing the Continent , ልማቱና የአፍሪካን አህጉር በማዋሃዱረገድ ሙሉ ተሳትፎማድረጋ ቸውን ውጤታማ በሆነ መልኩ ለማረጋገጥ በመሆኑ ፣ የአፍሪካ ሕዝቦች በባህል ፣ በርዕዩተ ዓለም ፣ በዘር ፣ በሃይማኖትና | Continent ; በብሔር ልዩነት የማይፈጠር አንድ ትልቅ ማኅበረሰብ ለመመስረት ላላቸው ታላቅ የኅብረት ፣ የአንድነትና የጥምረት ምኞት ድጋፍ | solidate the aspiration of the African Peoples for greater unity , ማድረግ ኣስገዳጅና አፋጣኝ ምላሽ ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ | solidarity and cohesion in a larger community transcending በመሆኑ ፣ ዲሞክራሲያዊ መርሆዎችንና ሕዝባዊ ተሳትፎን ማጠናከር ፣ ዴሞክራሲያዊ ተቋማትና ዲሞክራሲያዊ ባህልን ማዳበርእንዲሁም መልካም አስተዳደርን ማረጋገጥ አስፈላጊ በመሆኑ ፣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወ ካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ባደረገው ስብሰባ | Federal Democratic Republic of Ethiopia has accepted the የመላ አፍሪካን ፓርላማ ለማቋቋም በአፍሪካ የኢኮኖሚማኅበረሰብ | Ratification of the Protocol to the Treaty Establishing the ማቋቋሚያ ስምምነት ሥር የወጣውን ፕሮቶኮል ለማፅደቅ የወሰነ በመሆኑ ፣ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ • ፰ሺ፩ ገጽ ፪ሺ፩፻፷፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፪ ሚያዝያ ፳፩ ቀን ፲፱፶፭ ዓም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕጉመን NOW , THEREFORE , in accordance with sub - Articles ( 1 ) ግሥት አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከ | and ( 12 ) of Article 55 of the constitution of the Federal ተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የመላ አፍሪካን ፓርላማ ለማቋቋም በአፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ ማቋቋሚያ ስምምነት ሥር የወጣ ውን ፕሮቶኮል ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፪ / ፲፱፻፶፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ትርጓሜ “ ማጽደቅ ” እንደአስፈላጊነቱ ፕሮቶኮል ፀንቶ ከሆነ መቀበልን ይጨምራል ። ፫ ፕሮቶኮሉን ስለማፅደቅ የአፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ ማቋቋሚያ ስምምነት አባል አገራት በሆኑት በአፍሪካ አንድነት ድርጅት አባል አገራት እኤአ ማርች ፪ ቀን ፪ሺ፩ ዓም በሰርት ሊቢያ የተፈረመው የመላ አፍሪካን ፓርላማ ለማቋቋም የወጣውን ፕሮቶኮል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዚህ አዋጅ አጽድቋል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሚያዝያ ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሚያዝያ ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም • ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅትታተመ