________________ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፬ አዲስ አበባ ኅዳር ፲፰ ቀን ፪፬ ዓ.ም
1. ማውጫ
አዋጅ ቁጥር ፯፻፳ 2 / ፬ ዓ.ም
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ.ገጽ ሺያ፻፳ Urban Lands Lease Holding Proclamation.... Page 6220
አዋጅ ቁጥር Ž ፻ 66 / -፬
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
መሬት የመንግስትና የሕዝብ ንብረት ሆኖ የመሬት አጠቃቀም በሕግ እንደሚወሰን በኢትዮጵያ
ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት | Ethiopia that land is the property of the State and the
አንቀጽ ፵ የተደነገገ በመሆ law.
በመላ ሀገሪቱ በሁሉም ክፍላተ - ኢኮኖሚዎችና
ክልሎች በመመዝገብ ላይ ያለው ቀጣይነት የተላበሰ | growth registered across all economic sectors and ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት የከተማ መሬት ፍላጐትን | regions in the country has necessitated continuously በዘላቂነትና በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ እንዲመጣ and increasingly the demand for urban land which በማድረጉና ይህም ሁኔታ ብቃት በተላበሰና ለፍላጎቱ | requires such an appropriate administration that it is ተገቢ የመሬት ሀብት አቅርቦት ምላሽ ሊሰጥ በሚችል | efficient and responsive to land resources demand; አስተዳደር በአግባቡ መመራት ያለበት በመሆኑ I
ለተሳለጠ ፣ ለውጤታማ ፣ ለፍትሐዊና ለጤናማ የመሬትና መሬት ነክ ንብረት ገበያ ልማት 1 ቀጣይነት ለተላበሰ የነፃ ገበያ ሥርዓት መስፋፋት r | is a foundational institutional requisite for the ግልጽና ተጠያቂነት ለሰፈነበት እንዲሁም የመሬት | development of an efficient, effective, equitable and ባለቤቱንና የመሬት ተጠቃሚውን መብቶችና ግዴታ | well functioning land and landed property market, the
ዎችን ለማረጋገጥ የሚያስችል የመሬት አስተዳደር ሥርዓት ለመገንባት የመልካም አስተዳደር መኖር | administration system that ensures the rights and
እጅግ መሠረታዊ ተቋማዊ ፍላጐት በመሆኑ ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፪ / () | article (2) (a) of Article 55 of the Constitution of the መሠረት የሚከተለው ታውጇል
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ... ፹፩