አዋጅ ለሥነ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፲፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻፷ ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፳ / ፲፬፻፷ ዓ.ም የተሻሻለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቻርተር አዋጅ ( ማሻሻያ ) አዋጅ ጽ ጀስቧ፰ አዋጅ ቁጥር ፬፮ / ፲፱፻፶ የተሻሻለውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቻርተር የወጣ አዋጅ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ የተሻሻለውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቻርተር አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፩ / ፲፱፻፵፭ እንደገና እንዲሻሻል ማድረግ በማስፈለጉ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ " የተሻሻለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቻርተር ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፮ / ፲፱፻፶፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ማሻሻያ የተሻሻለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቻርተር አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፩ / ፲፱፻፲፭ እንደሚከተለው እንደገና ተሻሽሏል ፡፡ ፩ / የአዋጁ አንቀጽ ፵፩ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ( ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ( ተተክቷል ፡፡ “ ስ . የወራሽነት ፣ የባልና ሚስትነት ፣ የሞግዚትነት እና የምስክር ወረቀት ለማግኘት የሚቀርብ አቤቱታ፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፫ ሺ ፩ ጽ ጀቪ የ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻፲ ዓ.ም ፪ / የአዋጁ አንቀጽ ፵፩ ንዑስ አንቀጽ ፪ / ሐ / ተሰርዞ በሚከተለው ተተክቷል ፡፡ “ ሐበፌዴራል ወንጀሎች ላይ የፌዴራል ፍ / ቤቶች ሥልጣን እንደተጠበቀ ሆኖ ፣ በ፲፱፻፶፬ ዓ.ም የወን ጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዓት ቁጥር ፴፰ ፴፭ ፣ ፣ ፲፱ መሠረት የሚቀርቡ ጉዳዮቹን መርምሮ ትዕዛዝ መስጠት ” ፫ / በአዋጁ አንቀጽ ፳፮ ሥር የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፬ ተጨምሯል ፡፡ “ ፲ በአዲስ አበባ ከተማ ነክ ጉዳዮች ፍ / ቤት በመ ታየት ላይ የነበሩና በአዋጅ ቁጥር ፫፻፳፩ / ፲፱፻፶፭ በከተማው ፍ / ቤት የዳኝነት ሥልጣን ሥር የማ ይወድቁ ጉዳዮች በአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤት መታየታቸው ይቀጥላል ” አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይህ አዋጅ ከሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻፮ ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት