የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፮ አዲስ አበባ - - ግንቦት ፭ ቀን ፲፱፻፳፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፫ / ፲፱፻ዥ፱ ዓም . የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅትማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) . አዋጅ . . . . . . . . . . . . . . . . . ገጽ ፭፻፲፮ አዋጅ ቁጥር ሮ፫ / ፲፱፻T፱ የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ ሬዲዮናቴሌቪዥን ድርጅትማቋቋሚያ አዋጅን | ማሻሻል በማስፈለጉ ፤ | በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመን | Proclamation : ግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት | 1 Short Title ማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፪፫ / ፲፱፻፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅ | ቁጥር ፩፻፲፬ / ፲፱፻ዥ፯ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤ ፩ የአንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) እና ( ፱ ) ተሠርዘው በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) ተተክተዋል ፤ “ ፫ አስፈላጊ የሆኑ ም / ዋና ሥራ አስኪያጆች ” ፪ የአንቀጽ ፯ ንዑስ አንቀጽ ( ፭ ) ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ሆኗል ። ፫ ከአንቀጽ ፰ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) ተጨምሯል ። “ የድርጅቱን ጋዜጠኞች ፡ የፕሮዳክሽንና የቴክኒክ ሠራተኞች የደመወዝ ስኬል ፡ የቅጥርና የአስተዳደር መመሪያ ያወጣል ። ” ፬ . የአንቀጽ ፰ ንዑስ አንቀጽ ( ፯ ) ፡ ( ፰ ) እና ( ፱ ) እንደቅደም ተከተላቸው ንዑስ አንቀጽ ( ፰ ) ፡ ( ፱ ) እና ( ፱ ) ሆነዋል ። ያንዱ ዋጋ ነ2 : 30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ኵሺ፩ ገጽ ፭፻፲፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፮ ግንቦት ፭ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓ . ም . Federal Negarit Gazeta - No . 36 5 May 1997 - - Page 517 ፭ . የአንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ ፫ ( ለ ) ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ ! | ንዑስ አንቀጽ ፫ ( ለ ) ተተክቷል ፡ “ ለ ቦርዱ በሚያወጣው መመሪያ መሠረት ጋዜጠኞችን ፥ የፕሮዳክሽንና የቴክኒክ ሠራተኞችን ይቀጥራል ፣ ያስተዳ ድራል ፡ ደመወዝና አበላቸውንም ይወስናል ። የድር ጅቱን ሌሎች ሠራተኞች በፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ሕግ መሠረት ይቀጥራል ፡ ያስተዳድራል ። ” አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ኣዋጅ ከግንቦት ፭ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም ጀምሮ የጸና | ይሆናል ። አዲስ ኣበባ ግንቦት ፭ ቀን ፲፱፻ዥ፱ ዓም• ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት