የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
አሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፶፰ አዲስ አበባ ጳጉሜ ፩ ቀን ፲፱፻፺፱
ማ ው ጫ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፵፯ / ፱፻፺፱ ዓ.ም
በየብስ የዕቃ ማጓጓዝ ሥራን ለመደንገግ ተሻሽሎ የወጣ አዋጅ … ገጽ ፫ሺ፰፻፵፭
አዋጅ ቁጥር ፭፻፵፯ / ፲፱፻፺፱
በየብስ የዕቃ ማጓጓዝ ሥራን ለመደንገግ ተሻሽሎ የወጣ አዋጅ
| በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ያንዱ ዋጋ
የትራንስፖርት አገለግሎት የአገራችንን ልማት | Whereas, freight transport services play vital role in ለማሳካት ፣ _ ለአጠቃላይ የንግዱ ክፍለ ኢኮኖሚ | enhancing our country's development, for the general
ዕድገትና
ለሕዝቦች መቀራረብ ውሳኝ የሚጫወት የአገልግሎት ዘርፍ በመሆኑ ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡
በማናቸውም የማጓጓዣ ዓይነት
ዕቃ ማጓጓዝን
| transport should be harmonized and interlinked to
የሚመለከቱ የአገራችን የትራንስፖርት ሕጐች አንዱ ከሌላው ጋር መጣጣምና ተቀናጅቶ አገልግሎት በመስጠት ለአገራችን የኢኮኖሚ ዕድገት የበኩሉን | economic development of our country. ድርሻ መወጣት የሚጠበቅበት በመሆኑ ፤
አማካኝነት ወጥቶ በሥራ ላይ ያለውን ሕግ በተለይም as enacted in the 1960 Commercial Code of Ethiopia, የአጓጓዦችን የኃላፊነት መሠረት ፣ የኃላፊነት መጠን | in particular, the basis of liability, limitation of liability ወሰንና ሌሎች መብቶችና ግዴታዎችን አስመልክቶ | and other rights and obligations should have to be ዓለም ዓቀፍ ይዘት ካለውና በአዋጅ ከወጣው የመልቲ | made compatible with the new enacted Multimodal ሞዳል ትራንስፖርት አሠራር ጋር በማቀናጀት ወጥ Transport of Goods Proclamation and thereby facilitate የሆነና የተቀላጠፈ አግልግሎት መስጠት በሚያስችል | door - to - door transport services, and to this end መልኩ አሻሽሎ መደንገግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤
| 55 (1) of the Constitution of the Federal Democratic
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ..ቀ. ፹ሺ፩