×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
እዋጅ ቁጥር 6/1989 ዓ•ም• የኢትዮኦስትሪያ የልማት ትብብር ስምምነትማጽደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

: : ኢትዮጵያ ኢትጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ . . ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ኤስ አd - ታኅሣሥ ፮ ቀን ፲ደተ፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የመጣ አዋጅቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፳፱ ዓም የኢትዮ ኦስትሪያ የልማት ትብብርስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ . . . . ገጽ ፰ አዋጅቁጥር / ፲፱፻፳፪ የኢትዮኦስትሪያ የልማት ትብብር ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦስ | ቪና ላይ የልማት ትብብር ስምምነት የተፈረመ በመሆኑ ፣ ይህንኑ የትብብር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ | ልዩ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታኅሣሥ ፰ ቀን T፱ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፲፩ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮ - እስትሪያ የልማት ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፲፮ ፲፱፻፳፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያ ሪፐብሊክ እና በኦስ ] - The Ethio - Austrian Agreement on Development ትሪያ ፌዴራላዊ መንግሥት መካከል እኤአ ሜይ 8 | - - Cooperation simed in Vienna on the 29 day of May , ፲ጥ ቪየና ላይ የተፈረመው የልማት ትብብር ስምምነት ] - 1996 is ratified . ጸድቋል ። • የኢኮኖሚልማትና ትብብር ሚኒስቴር ሥልጣን የኢኮኖሚልትናትብብር ሚኒስቴር አባብ ካላቸው የመን የሥትና የግል አካላት ጋር በመተባበር ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል የማድረ ሥልጣን በዚህ አዋጅተሰጥቶታል • 6 አዋጁየሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከታኅሣሥ ፰ ቀን ፲ወ፰ ዓም ጀምሮ የጸና | ይሆናል ። አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፰ ቀን ፲፱ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርንናሰምተያድርምትታተመ . .

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?