ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
አሥራስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፵፩ አዲስ አበባ ሐምሌ ፲፯ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፮፻፹፬ / ፪ሺ፪ ዓ.ም
ሕገ መንግሥት ነጻ " can
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አካል የተቋቋመ
ይህ ነፃ የዳኝነት አካል ነፃነቱ የሚረጋገጠው ተቋማዊ እና ዳኝነታዊ ነፃነቱን መጠበቅ ሲቻል ለማድረግ መሆኑ ፤ ይህንንም ገማናቸውም አካል ተፅዕኖ ነፃ ሆነው ራሳቸውን ማስተዳደር መቻል ያለባቸው በመሆኑ ፤
ተሻሻለው የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ | Amended Federal Judicial Administration Council ማቋቋሚያ አዋጅ
ገጽ ፭ሺ፫፻፳፪
አዋጅ ቁጥር ፮፻፹ 0 / ፪ሺ፪
የተሻሻለው የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ማቋቋሚያ አዋጅ
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ዳኞችን ተጠያቂነት ማስፈንና የጉባዔውን አባላት ስብጥር ማስፋት ማስፈለጉ ፤
ለዚህም አስፈላጊውን መዋቅር ያሟላና ሥልጣኑ በህግ እውቅና የተሰጠው የዳኝነት አስተዳደር አካል ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ ፤
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ የተሻሻለው የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፮፻፹፬ / ፪ሺ፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
| goal the judiciary should be able to administer itself in
55 (1) of the Constitution of the Federal Democratic | Republic of Ethiopia, it is hereby proclaimed as
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ ፹ሺ፩