የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፶፪
ደንብ ቁጥር ፪፻፳፯ / ፪ሺ፫
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ … ገጽ ፭ሺ፰፻፵፮
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፳፯ / ፪ሺ፫ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝቦች ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ | This Regulation is issued by the Council of Ministers ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic አንቀጽ ፭ እና በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር | Republic of Ethiopia Proclamation No. 691/2010 and አውጥቷል ፡:
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፳፯ / ፪ሺ፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡:
፪ መቋቋም
፩) ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ (ከዚህ በኋላ “ ዩኒቨርሲቲ ” እየተባለ የሚጠራ) ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡
፪) የዩኒቨርሲቲው ተጠሪነት ለትምህርት ሚኒስቴር ይሆናል ፡
ያንዱ ዋጋ
፫) ዩኒቨርሲቲው በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲ / ፪ሺ፫ መሠረት ይተዳደራል ፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፹ሺ፩