×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያና የእርሻ ስራ ገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 152/1978

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ ዘጠነኛ ዓመት ቍጥር ፪
የጋዜጣው ፡ ዋጋ '
ባገር ' ውስጥ ፡ ባመት ' በ፮ ፡ ወር '
መ ን ግ ሥ ት
ነ ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
12 ብር
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፩ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፶፪ ፲፱፻፸፩ ዓ. ም.
የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያና የእርሻ ሥራ ገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፶፫ ፲፱፻፸፩ ዓ. ም. የኤክሣይዝ (ማሻሻያ) አዋጅ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፶፬ ፲፱፻፸፩ ዓ. ም. የትምባሆ ሬዥ (ማሻሻያ) አዋጅ
e ብረተሰብኣዎት
ወታደራዊ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፵፰
ገጽ ፶፪
አዋጅ ቍጥር ፩፻፶፪ ፲፱፻፸፩ ዓ. ም. የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያና የእርሻ ሥራ ግብር ስለመሰብሰብ በ፲፱፻፷፰ ዓ. ም. የወጣው አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭ (፮) መሠ ረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ። ፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያና የእ ርሻ ሥራ ገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ ቍጥር ፩፻፶፪ ፲፱፻፸፩ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል " ማ ሻ ሻ ያ ፤
የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያና የእርሻ ሥራ ገቢ ግብር ስለመሰብሰብ የወጣው አዋጅ ቍጥር ፸፯ ፲፱፻፷፰ ዓ. ም. እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤
፩ / የአንቀጽ ፰ ንዑስ አንቀጾች ፩ እና ፪ ተሽረው በሚከ ተሉት አዲስ ንዑስ አንቀጾች ፩ እና ፪ ተተክተዋል ። « ፩ በኅብረት ሥራ ማኅበራት አዋጅ መሠረት የተቋ ቋመ የእርሻ አምራቾች የኅብረት ሥራ ማኅበር አባል የሆነ እያንዳንዱ ገበሬ አምስት ብር (፭ ብር) ይከፍላል ። »
« ፪ የእርሻ አምራቾች የኅብረት ሥራ ማኅበር አባል ያልሆነ እያንዳንዱ ገበሬ አሥር ብር (፲ ብር) ይከፍላል ። »
ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ መስከረም ፴ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?