አምሳ ሶስተኛ ዓመት ቍጥር ፩፻፲
ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት
ጋ ዜ ጣ
የአንዱ ዋጋ
የ ሽ ግ ግ ር
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቀጥር ፪፻፩ ፲፱፻፹፯
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፬፻፹፭
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፩ ፲፱፻፹፯ የኢትዮጵያ መድን ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስ ትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒ ስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የል ማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፮ ፩ ሀ | መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
፩ አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ማቋቋሚያ የሚ ኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፩ ፲፱፻፹፯ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፩. የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ከዚህ በኋላ « ድር ጅት » እየተባለ የሚጠራ የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፪. የመድን ሥራን የሚመለከቱ ሕጐች እንደተጠበቁ ሆኖ ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅ l ተቆጣጣሪ ባለ ሥልጣን ይሆናል ።
አዲስ አበባ መስከረም ፱ ቀን (፻፹፯ ዓ.
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (u..)