×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 141 1991 የ1949 የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ማሻሻያ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፩ አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፮ ቀን ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፵፩ / ፲፱፻፵፩ ዓም የ፲፱፻፵፱ የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ( ማሻሻያ ) ገጽ ፱፻፳፫ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፩ / ፲፱፻፲፩ የ፲፱፻፱ የወንጀለኛ መቅጫ ሕግን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ 5 / . » ጽ ፰፻፪ የፅንስ መከላከያ | በወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ማስታወቂያንና ሥርጭትን የሚከለክለው ድንጋጌ ከአገሪቱ የኢኮ [ provision of Article 802 of the 1957 penal Code , prohibiting ኖሚና የሥነ ሕዝብ ፖሊሲዎች ጋርእንዲጣጣም ማሻሻል በማስ | the publicity and distribution of contraceptives , in line with ፈለጉ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመን ግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የ፲፱፻፵፱ የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፩፻፩ / ፲፱፻፵፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። የ፲፱፻፵፱ ዓም • የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ አንቀጽ ፰፻፪ ንዑስ አንቅጽ ህ ” ተሠርዞ የዚሁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ “ ለ የነበረው አንቀጽ ፰፻፪ ሆኖ ተተክቷል ። ያንዱ ዋጋ 2.30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፱፻፳፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፳፩ ታኅሣሥ ፮ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም ፫ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከታህሣሥ ፮ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓ.ም. ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ታህሣሥ ፮ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?