ሠላሳ ዘጠነኛ ዓመት ቍጥር ፬
፡
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ባገር ' ውስጥ ' ባመት '
፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
ወ ታ ደ ራ ዊ - ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
አዋጅ ቍጥር ፩፻፸፫ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
የዕርዳታ ማስተባበሪያና ማቋቋሚያ ኮሚሽን አዋጅ
ማረሚያ ቍጥር ፲፬ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፸ r ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ኢትዮጵያ
የዕርዳታ ማስተባበሪያና ማቋቋሚያ ኮሚሽን ለማቋቋም የወጣ
አ ዋ ጅ
አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፲፱ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፩ (1031)
ገጽ ፶፫
« ኢትዮጵያ ትቅዶም »
በልዩ ልዩ የተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋዎች ምክንያት
| ችግር ለደረሰባቸውና ወደፊትም ለሚደርስባቸው የአገሪቱ | promptly the necessary relief aid to those citizens of the coun try who are at present or may in future be affected by various
ዜጎች አስፈላጊውን ዕርዳታ አስተባብሮ በወቅቱ ማድረስና ለች ግሩም ዘላቂ መፍትሔ መፈለግ አስፈላጊ መሆኑን በመረዳት ፤
የእርሻ መሬት የሌላቸውን ፤ መሬታቸው የጠበባቸውን ወይም ያረጀባቸውን ፤ በተፈጥሮ ወይም በሰው ሠራሽ አደጋዎች ምክንያት ከኑሯቸው የተፈናቀሉት } ፤ ሥራ አጦችን እንዲ ሁም በዘላንነትና በተመሳሳይ አኗኗር ላይ የሚገኙትን ወገኖ ቻችንን በልዩ ልዩ ምክንያት ጥቅም ላይ ባልዋሉት መሬቶች ላይ በተገቢው ዘዴ በመጠቀም ማስፈር አስፈላጊ መሆኑን በማመን ፤
በዚህ ሁኔታ የሚሠፍሩትን ሰዎች ወደሶሻሊስት የአመ ራረት ዘዴ እንዲያመሩ ማድረግ ለሕዝቡ የኑሮ ደረጃ መሻ ሻልና e አገሪቱ የኢኮኖሚ እድገት ከፍተኛ ድርሻ ያለው ተግ ባር መሆኑን በመገንዘብ
በተፈጥሮና በሰው ሠራሽ አደጋዎች ምክንያት ከኑሮአ ቸው ለሚፈናቀሉት ወገኖቻችን ዘላቂ መፍትሔ የመፈለጉ | displaced due to natural and man - made disasters and the im ተግባርና የሕዝብ ማስፈር ፕሮግራም ተደጋጋፊ የሆኑ ተግባ | plementation of settlement programmes are inter - related activities ሮች በመሆናቸው ባንድ እራሱን በቻለ መሥሪያ ቤት ሥር | which, if carried out in an integrated manner by an autonom ተጠቃሎ ቢካሔድ ከፍተኛ ውጤት እንደሚገኝ በማመን ፤
ይህንንም ዓላማ ከግብ ለማድረስ አንድ እራሱን የቻለ መንግሥታዊ መሥሪያ ቤት ማቋቋምና የሚያስፈልገውን ሥል ጣንና ተግባር መወሰን አስፈላጊ መሆኑን በመረዳት ፤