አምሳ ሶስተኛ ዓመት ቍጥር ፺፮
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፩ ፲፱፻፹፮ ዓ.ም. በከልቻ የትራንስፖርት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፬፻፶
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « በከልቻ የትራንስፖርት ድርጅት ማቋቋ ሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፩ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፩. በከልቻ የትራንስፖርት ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድር ጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ይሆናል
አዲስ አበባ ሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ ም.
- የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፩ ፲፱፻፹፮ በከልቻ የትራንስፖርት ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርና የ ሂኒስ ትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የል ማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ በአንቀጽ ፵፯ ፩ | of the Prime Minister and the Council of Ministers Proclama ሀ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
፩.
ጋ ዜ ጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ፹ሺ፩ (80,001)