የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፰ አዲስ አበባ –ህዳር ፲፩ ቀን ፲፱የ፲፩
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፵፬ / ፲፱፻፲፩ ዓም
የፌዴራል ዐቃብያነ ሕግ መተዳደሪያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፰፻፷፮
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፵፬ ፲፱፻፲፩ ስለፌዴራል ዐቃብያነ ሕግ መተዳደሪያ የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻ዥ፯ አንቀጽ ፭ እና በዐቃብያነ ሕግ አዋጅ ቁጥር ፪፬ / ፲፱፻፳፮ በአንቀጽ ፯ በተደነገገው ደንብ አውጥቷል ።
ክፍል አንድ
አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የፌዴራል ዐቃብያነ ሕግ መተዳደሪያ የሚኒስ ትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፵፬ / ፲፱፻፲፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ
ይችላል ። ፪ . ትርጓሜ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ ፡ ፩ “ ዐቃቤ ሕግ ” ማለት በዚህ ደንብ አንቀጽ ፫ ከተመለ
ከቱት ደረጃዎች በአንዱ የተመደበ የፌዴራል
መንግሥት ዐቃቤ ሕግ ነው ፡ ፪ “ ሚኒስትር ” ወይም “ ሚኒስቴር ” ማለት እንደቅደም
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ
ሪፐብሊክ የፍትሕ ሚኒስትር ወይም ሚኒስቴር ነው : ፫ . “ ምክትል ሚኒስትር ” ወይም “ ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ
ማለት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፍትሕ ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር ወይም ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ነው ፡
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ : ፰ሺ፩