የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፩ : . አዲስ አበባ የካቲት ፲፰ ቀን ፲፱፻፳፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፳፫ / ፲፱፻፳፱ ዓም ከጃፓን መንግሥት ጋር የተደረገ የአየር ትራንስፖርት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ . . . . ገጽ ፫፻፶፭ አዋጅ ቁጥር ፳፫ / ፲፱፻፷፱ | በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በጃፓን | APROCLAMATION TO RATIFY THE AIR TRANSPORT መንግሥት መካከል የተደረገውን የአየር ትራንስፖርት ስምምነት | AGREEMENT BETWEEN THE FEDERAL DEMOCRATIC ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ የአየር ትራንስፖርት ለመጀመር የሚያስችል ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በጃፓን መንግሥትመካከልእኤአማርች፳፭ ቀን ፲፱፻፲፮ አዲስ አበባ ላይ የተፈረመ በመሆኑ ፤ _ ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው በየሕገመንግሥታዊ ሥነ ሥርዓቶቻቸው መሠረት በተዋዋዮቹ ሀገሮች መጽደቁን የሚያረ ጋግጡ የዲፕሎማቲክ ሰነዶች ልውውጥ ከሚደረግበት ዕለት ጀምሮ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተመለከተ በመሆኑ ፤ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ | ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት ፲፰ ቀን ፲፱፻፫፱ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) | 1997 : መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ከጃፓን መንግሥት ጋር የተደረገ የአየር ትራንስ ፖርት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፳፫ / ፲፱፻፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ 1 : 30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፫፻ሃኔ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፩ የካቲት፲፰ቀን ፲፱፻፱ ዓም . Federal Negarit Gazeta – No . 21 25 Febr . 1997 – Page 356 ፪ ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በጃፓን መንግሥት መካከል እ . ኤ . አ . ማርች ፳፭ ቀን ፲፱፻ አዲስ | አበባ ላይ የተፈረመው የአየር ትራንስፖርት ስምምነት | ጸድቋል ። የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስትር ሥልጣን የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስትር ስምምነቱ በሥራ ላይ | እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። 1 ፩ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከየካቲት ፲፰ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም ጀምሮ የጸና | ይሆናል ። አዲስ አበባ የካቲት ፲፰ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት