ሀያ ስምንተኛ ዓመት ቊጥር ፩ ።
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ ሥ ት
መ ን ግ ሥ ት
ነጋሪት ጋዜጣ
፡
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤
ዓመት ፡
ባገር ውስጥ፡
በ፮፡ ወር፡ $ 3 ያንዱ፡ $
ለውጭ ፡ አገር፡ እጥፍ ፡ይሆናል ።
ማ ው ጫ ።
፲፱፻፷፩ ዓ. ም
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፵፫
የግለኛ ደን አጠባበቅ ደንብ
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፵፬ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. የመንግሥት ደን አጠባበቅ ደንብ
በኢትዮጵያ ንጉሠ ፡ ነገሥት ፡ መንግሥት ፡ በጽሕፈት ፡ ሚኒስቴር ፡ ተጠባባቂነት ፡ የቆመ ።
፲፱፻፷፩ ዓ ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፵፭ ፲፱፻፷፩ ዓ.ም. የመንግሥት ደኖችን ጥቅም ላይ ስለማዋል የወጣ
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፵፮ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. ግለኛ ደኖችን ጥቅም ላይ ስለማዋል የወጣ
ሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፵፯ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. የጥብቅ ደን አስተዳደር ደንብ
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፵፰ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. ስለቀበሌ ደኖች መቋቋም የወጣ ደንብ
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፵፱ ፲፱፻፷፩ ዓ.ም. ስለደን አላፊዎች ሥልጣን የወጣ ደንብ
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፶፩ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. በመጋዝ ስለሚሰነጠቁና ስለሚሸነሸኑ ግንዶች
የወጣ ደንብ
ቍጥር ፫፻፵፫ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ። በ፲፱፻፶፯ ዓ. ም. ስለግለኛ ደን አጠባበቅና ስለጥብቅ
ደን በወጡት አዋጆች መሠረት የወጣ ደንብ ። ፩ ፤ ደንብ የማውጣት ሥልጣን ።
ገጽ ¨
ገጽ ፲፩
የእርሻ ሚኒስትር ይህንን ደንብ ያወጣው በቊጥር ፪፻፳፮ ፲፱፻፶፯ ዓ. ም. በወጣው የግለኛ ደን አጠባበቅ አዋጅ በአንቀጽ ፮ (ሠ) እና በቊጥር ፪፻፳፯፲፱፻፶፯ ዓ.ም. በወ ጣው የጥብቅ ደን አዋጅ በአንቀጽ ፰ (ረ) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ነው ።
፪ ፤ አጭር አርእስት ።
ይህ ደንብ « የ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. የግለኛ ደን አጠባበቅ ደንብ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ። ።
ገጽ ï ፬
ቢያንስ ፡ በወር፡ አንድ ' ጊዜ ፡ ይታተማል "
የፖስታ ፡ ሣጥን ፡ ቍጥር ፡ ፩ሺ፫፻፷፬ (1364
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፶ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
ስለደን ጠባቂዎችና ዘበኞች ሥልጣን የወጣ ደንብ ገጽ I ፫ Legal Notice No. 350 of 1968