የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፱ አዲስ አበባ የካቲት ፳፬ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
_ ደንብ ቁጥር ፫፻፺፰ / ፪ሺ፱ ዓ.ም የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ …
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፫፻፺፰ / ፪ሺ፱ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽንን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ
ያንዱ ዋጋ
አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ አንቀጽ invecom
ደንብ አውጥቷል " ፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ " የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፫፻፺፰ / ፪ሺ፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
፪. መቋቋም
፩ / የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን (ከዚህ በኋላ " ኮርፖሬሽን ” እየተባለ የሚጠራ) ራሱን የቻለ የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል፡
ገጽ ፱ሺ፭፻፴፯ | Regulation
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና
ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፱፻፲፮ / ፪ሺ፰ | of the Executive Organs of the Federal Democratic Republic አንቀጽ ፭ እና በመንግስት
፪ / ኮርፖሬሽኑ በመንግስት የልማት ድርጅቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ፡፡
መሠረት ይህን
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ... ቀ. ፹ሺ፩