×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የአሜሪካን መንግስት የወባ ማጥፊያ ብድር ስምምነት አዋጅ ቁጥር 259/1968

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሀያ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፲፬
1 ጋሪት ጋዜጣ ።
♥ ዜጣው ፡ ዋጋ ባገር ' ውስጥ ባመት
ያንዱ '
ለውጭ ' አገር፡ እጥፍ ' ይሆናል "
ማ ው ጫ ። ፲፱፻፷ ዓ. ም.
አዋጅ ቁጥር ፪፻፶፱ / ፲፱፻፷ ዓ. ም.
የ h ሜሪካን መንግሥት የወባ ማጥፊያ ብድር ስምምነት አዋጅ.
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፸፰ ፲፱፻፷ ዓ. ም.
f ኢትዮጵያ ፡ ንጉሠ ፡ ነፃሥት መንግሥት በጽሕፈት ፡ ሚኒስቴር ˚ጠባባቂነት ፡ የቆመ "
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፸፱ ፲፱፻፷ ዓ. ም.
ገጽ ፹፭
ገጽ ፹፮
ገጽ ፳፯
አዋጅ ቍጥር ፪፻፶፱ / ፲፱፻፷ ዓ.ም.
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥትና በአሜሪካን መንግሥት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ ዐዋጅ ።
ሞአ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ እኛ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ።
ይህ የብድር ስምምነት ለሕግ መምሪያና ለሕግ መወ ሰኛ ምክር ቤቶቻችን እንዲያጸድቁት ቀርቦላቸው ስለነበረ
የሕግ መምሪያና የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቶቻችን ይህ ንኑ ስምምነት ስለተቀበሉት እኛም ግንቦት ፳፫ ቀን ፲፱፻፷ ዓ. ም. ይህንኑ የብድር ስምምነት አጽድቀነዋል ።
በተሻሻለው ሕገ መንግሥታችን በአንቀጽ ፴ ፤ ፴፬ ፤ ፹፰ ፤ እና ፩፻፲፱ በተጻፈው መሠረት የሕግ መምሪያና የሕግ መወ ሰኛ ምክር ቤቶቻችን የመከሩበትን ፈቅደን ቀጥሎ ያለውን አውጀናል ።
ቢያንስ በወር ▪ አንድ ጊዜ ይታተማል
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ j ፻፷፬ (1364)
የአሜሪካን መንግሥት ለኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መን
ግሥት ለወባ ማጥፊያ ሥራ የሚያገለግሉ ዕቃዎችና እንዲ pian Government and the Government of the U.S. of America ሁም ከዚያው ጋር ለተያያዘ ሥራና በሀገር ውስጥ የሚደረጉ providing for the granting by the Government of the U.S. of ትን አንዳንድ ወጭዎችን ለመሸፈን እንዲረዳው አምስት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ የአሜሪካን ብር ($ 5,800,000) ለማበደር ፈቅዶ ስምምነቱ እንደ ኤውሮፓ አቆጣጠር ጥቅ ምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥትና በአሜሪካን መንግሥት መካከል በአሜሪካን መን ግሥት ወኪል በሆነው በኤ - አይ - ዲ- አማካይነት አዲስ አበባ ላይ ስለተፈረመ ፤

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?