×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የጤና አገልግሎት ተቋም ፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥር የሚኒስ ትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 174/1987

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።


አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፷፮
የአንዱ ዋጋ
የ ኢ ት r ጵ ያ
ነ ጋ ሪ ት
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
የ ሽ ግ ግ ር
ማ ው ጫ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፬ ፲፱፻፹፮ ዓ.ም. የጤና አገልግሎት ተቋም ፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥር የሚኒስ ትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፫፻፴፩
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፬ ፲፱፻፹፮ ስለጤና አገልግሎት ተቋም ፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥር የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚ ኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹ F አንቀጽ ፬፪ መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል ።
ክፍል አንድ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የጤና አገልግሎት ተቋም ፈቃድ አሰጣጥ ቁጥጥር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፬ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪ · ትርጓሜ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተ ቀር በዚህ ደንብ ውስጥ ፣
ባለሥልጣን በቀጥታ ከሚያስተዳድራቸው በስተ ቀር በማናቸውም ሰው የሚካሄድ በማስከፈልም
ሆነ በነጻ የጤና አገልግሎት የሚሰጥ ሆስፒታል ጤና ጣቢያ ክሊኒክ ወይም የምርምራ ማዕከል
አዲስ አበባ የካቲት ፱ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?