×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የፖስታ ዋጋ ማሻሻያ ደንብ ቁጥር 315/1966

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሀያ አምስተኛ ዓመት ቍጥር ፲፮ "

የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ ሥ ት መ ን ግ ሥ ት s
ነ ጋ ሪ ት ¦ ጋ ዜ ጣ & ጋ
የጋዜጣው ዋጋ
ለ አር እጥፍ ይሆናል "
ባገር ⓜስጥ´ባመት
በ፯ ወር
ማ ው ጫ "
፲፱፻፶፰ ዓ ም
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቊጥር ፫፻፲፭ ፶፰ ዓ. ም.
የፖስታ ዋጋ ማሻሻያ ደንብ "
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ "
ገጽ ፸፯
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ፡ ቁጥር ፪፻፲፭ ፶፰ ዓ ም. ስለፖስታ ቤት በ፲፱፻፴፬ ዓም. በታወጀው መሠረት የወጣ ደንብ ።
፩ ፤ የፖስታ ቴሌግራፍና ቴሌፎን ሚኒስትር ስለስፖስታ ቤት በቁጥር ፲፯ ፲፱፻፴፬ ዓ.ም በወጣው አዋጅ በአንቀጽ ፪ በተ ሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። ይህ ደንብ « የ፲፱፻፶፰ ዓ ም. የፖስታ ዋጋ ማሻሻያ ደንብ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።

በ፲፱፻፶፬ ዓ ም. በሕግ ማስታወቂያ ቁጥር ፪፻፵፭ የወጣው የፖስታ ዋጋ ደንብ ከዚህ እንደሚከተለው ተሻሽሎዋል ። ፩) ምዕራፍ ፪ ምዕራፍ ፩ ሆኖአል ።
፪) ሳንቲም የሚለው ቃል ከያለበት ቦታ ተሰርዟል ፫) ምዕራፍ ፩ በሆነው በምዕራፍ ፪ ።
ሀ) አንቀጽ ፩ ተሰርዟል ፤
ለ) አንቀጽ ፪ እስከ ፱ ተለውጦ አንቀጽ ፩ እስከ ሆኖአል ።
ሐ) አንቀጽ ፫ በሆነው በአንቀጽ ፬ « የንግድ ወረ ቀቶች » የሚሉ ቃላት ቀርቷል ።
ለ) ምዕራፍ ፩ በሆነው በምዕራፍ ፪ ከአንቀጽ ፲ እስከ ፲፰ ያሉት የአዲሱ ምዕራፍ ፪ አንቀጾች ከ፩ እስከ ፱ ተራ ቁጥር ተሰጥቷቸዋል ።
ሐ) በቀድሞ ምዕራፍ ፪ አንቀጽ ፲ የነበረውና አሁን በአ ዲሱ ምዕራፍ ፪ አንቀጽ ፩ የሆነው እንደሚከተለው እንዲነበብ ተሻሽሎአል ፤

« ፩ - ለአደራ ደብዳቤ (ሬኮማንዴ) ማስመስገቢያ 0 50 » ከምዕራፍ ፫ በፊት ባለው « ጠቅላላ ማሳሰቢያ » ውስጥ « ለንግድ ወረቀቶች » የሚለው ተሰርዞዋል ።
፮ ምዕራፍ ፫ ተሻሽሎ እንደሚከተለው ይነበባል ።
፬ ፤ ሀ) ምዕራፍ ፩ በሆነው በምዕራፍ ፪ አንቀጽ ፰ ከሆነው ከአንቀጽ ፱ በኋላ በሚገኘው « ለልዩ አ ı ልግሎት በተ 4. ጨማሪ የሚከፈል » የሚለው ተሰርዞ በሚከተለው አር እስት ተተክቷል ™ « ምዕራፍ ፪ ፤ ለልዩ አገልግሎት የሚከፈል ዋጋ »
አዲስ አበባ ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፶፰ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍ r ር ፩ሺ T ፬ (1364)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?