ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፵፫
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፲ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ
ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
መንግስትና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በደን ልማት ፣ ጥበቃና ቁጥጥር ዙሪያ ለመተባበር የተደረገውን ገፅ ፱፮፻፶፯
ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ....
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፲ / ፪ሺ፱
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በደን ልማት ፣ ጥበቃና ቁጥጥር ዙሪያ ለመተባበር የተደረገውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
______ ክራሲያዊ ሪፐብሊክ |
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ
መንግስትና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግስት መካከል ሚያዚያ ፲፬ ቀን ፪ሺ፩ ዓ.ም በደን ልማት ፣ ጥበቃና ቁጥጥር የትብብር ስምምነት በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ ፤
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት ፲፭ ቀን ፪ሺ፱ ዓም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ I
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግስት አንቀፅ ፶፭ (፩) እና (፲፪) መሰረት የሚከተለው ታውጇል:
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ... ፹▬፬