አርባ ስምንተኛ ዓመት ቊጥር ፳፬
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ጋ ዜ ጣ
ማ ው ጫ
የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ ቁጥር ፲፫፲፱፻፹፩ የዓሣ ምርትና i በያ ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ
የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ ቁጥር ፳፮ ፲፱፻፹፩ ለትራንስፖርት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር የተገኘው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ የመንግሥት ምክር ቤት
ራፑብሊ
በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ
ሪፑብሊክ የመንግሥት ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፪፻፲
የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ ቁጥር ፲ ፲፱፻፹፩ የዓሣ ምርትና ገበያ ኮርፖሬሽን ለማቋቋም የወጣ የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ
ገጽ ፪፻፲፫
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የአገሪቱ የዓሣ ሀብት በሚገባ ጥቅም ላይ እንዲውል ቢደረግ ለብሔራዊ ኢኮኖሚው ግንባታ ከፍተኛ ድጋፍ ሊሰጥ የሚችል ስለሆነ ፤
በዚህ ልዩ ድንጋጌ ውስጥ ፤
፩ « ዓሣ » ለምግብ ወይም ለሌላ አገልግሎት የሚ ውሉ ማናቸውንም ዓይነት ዓሣና ዕንቁላሉን ፥ ክሬ ስቴቪያንስ ፥ ሞለስከስ ፥ ኮራል እና ተመሳሳይ ባዮ ሎጂካዊ ባሕርይ ያላቸውን ሌሎች በውሃ ውስጥ የሚገኙ ፍጡራን ይጨምራል ፤
አዲስ አበባ ነሐሴ ፲፭ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም.
ይህንንም ተግባራዊ በማድረግ ረገድ አንድ ራሱን የቻለ የመንግሥት የልማት ሥራ ድርጅት መቋቋሙ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው በመገንዘብ ፤
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፹፫ ፩ መሠረት የሚከተለው | objective; ተደንግጓል ። ፩ አጭር ርዕስ ፤
ይህ ልዩ ድንጋጌ « የዓሣ ምርትና ገበያ ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ ቁጥር ፲፫፲፱፻፹፩ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
የፖስታ ሣጥን ቁጥር ፩ሺ፲፫ (1013)