የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፳ ኦዲስ አበባ የካቲት ፳፪ ቀን ፪ሺ፫ ዓ.ም.
ደንብ ቁጥር ፩፻፺፰ / ፪ሺ፫
የግብርና ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት እና ኤጀንሲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ………………………………… ገጽ ፭ሺ፯፻፵፪
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፰ / ፪ሺ፫ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት እና ኤጀንሲን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ክፍል አንድ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞኪራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት እና ኤጀንሲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፰ / ፪ሺ፫ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና
ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ አንቀጽ | Ethiopia Proclamation No.691 / 2010.
፭ እና ፴፬ መሠረት ይህን ደንብ አውጥ _____ Com
፪. ትርጓሜ
በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ፡ ፩ / ክልል » ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፯ (፩) የተመለከተው ማንኛውም ክልል ነው ፤
ያንዱ ዋጋ
፪ / " ሚኒስቴር " ማለት የግብርና ሚኒስቴር ነው ፤
፫ / ማንኛውም በወንድ ጾታ የተገለጸ አነጋገር ሴትንም ይጨምራል ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩