×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ሊሰበሰብ ያልቻለ የባንኮች ብድር ዕዳን ወደ መንግሥት ለማስተላለፍ የወጣ አዋጅ ቁጥር 75/1986

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመትቁጥር ፮
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር
የአንዱ ዋጋ
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
ነ ጋ ሪ ት
ማ ው ጫ
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፸፭ ፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
ሊሰበሰብ ያልቻለ የባንኮች ብድር ዕዳን ወደ መንግሥት ለማስተላለፍ የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፸፭ ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
ሊሰበሰብ ያልቻለ የባንኮች ብድር ዕዳን ወደመንግሥት ለማ ስተላለፍ የወጣ አዋጅ
በወደቀው መንግሥት ሥርዓት ባንኮች ለተበዳሪነት የሚ ያበቁ መስፈርቶችንና የተበዳሪዎችን የመክፈል ችሎታ ሳይ መዝኑ ከባንክ የተለመደ አሠራር ውጪ በትዕዛዝ እንዲያበ ድሩ በመደረጉ ፤
የባንኮች የገንዘብ አቋም መዛባት የዓለም አቀፍ የገን ዘብ ድርጅቶች በባንኮቹ ላይ አመኔታ ወደማጣት እንዲቀርቡ በማድረጉ ፤
የኢትዮጵያ የሽግግር ወቅት የኢኮኖሚ ፖሊሲንና የመ ዋቅር ማስተካከያ ፕሮግራምን በሥራ ላይ ለማዋል የባ ንኮችን የገንዘብ አቋምና አሠራር ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመ ገኘቱ ፤
አዲስ አበባ ጥቅምት ፳፬ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)
ይህንን ከግብ ለማድረስና የባንኮችን ሕልውና በአስተ ማማኝ ሁኔታ ለመጠበቅ እንዲቻል ሊመለስ ያልቻለው | and strengthening of financial position of banks requires settl ሀብታቸው እየተመረመረ ፍጻሜ የሚያገኝበትን ሁኔታ ማመ ቻቸት የሚገባ በመሆኑ ፤
በሽግግሩ ወቅት ቻርተር አንቀጽ ፱ መ መሠረት የሚ of the Transitional Period Charter, it is hereby proclaimed ከተለው ታውጅዋል ።

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?