የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፫ አዲስ አበባ ጥር ፳፰ ቀን ፲፱፻፳፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፲፭ / ፲፱፻ዥ፰ ዓም “ ለኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ፕሮጀክት ከፊል ማስፈጸሚያ ከአውሮፓ ኢንቬስትመንት ባንክ የተገኘው ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ . . . . . . . ገጽ ፲፪ አዋጅ ቁጥር ፲፭ ፲፱፻፴፰ በኢትዮጵያ መንግሥትና በአውሮፓ ኢንቬስትመንት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለአዲስ አበባ ቦሌ አይሮፕላን ማረፊያ እና በክልሎች ለሚገኙ ፮ ( ስድስት ) አይሮፕላን ማረፊያዎች ማሻሻያና ማስፋፊያ የኢት | DemGCratic Republic of Ethiopia and the European Invest ዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ፕሮጀክት ፡ ከፊል ማስፈጸሚያ የሚውል ፳፩ ( ሃያ አንድ ) ሚሊዮን ኢሲዩ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ መንግሥትና በአውሮፓ ኢንቬስትመንት ባንክ መካከል ታህሳስ ፩ ቀን ፲፱፻፳፰ ዓም በሉክሰምበርግ ስለተፈረመ ፤ ይህንኑ የብድር ስምምነት ማፅደቅ በማስፈለጉ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ | luxembourg , on the l1 day of December , 1995 ; መንግሥት አንቀጽ ፲፩ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት | WHEREAS , it is necessary to ratify , said Loan የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ፕሮጀክት ከፊል | proclaimed as follows : ማስፈጸሚያ ከአውሮፓ ኢንቬስትመንት ባንክ የተገኘው | ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅቁጥር ፲፭ / ፲፱፻ዥ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። | ያንዱ ዋጋ 1 : 30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፲፫ ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፫ ጥር ፳፰ ቀን ፲፱፻ዥ፰ ዓም• _ Negarit Gazeta No . 3 – 62 February 1996 – Page 93 ፪ የብድር ስምምነቱ መጽደቅ ከዚህ በላይ የተመለከተውን ፕሮጀክት በከፊል ለማስፈጸም የተደረገው የብድር ስምምነት በዚህ አዋጅ ፀድቋል ። ፫ የገንዘብ ሚኒስትር ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ የብድሩን ገንዘብ ፳፩ ( ሃያ አንድ ) ሚሊዮን ኢሲዩ በብድሩ ስምምነት በተመለከቱት ሁኔታዎችመሠረት በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ ኣዋጅ ተሰጥቶታል ። ፩• አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ኣዋጅከጥር ፳፰ ቀን ፲፱፻፷፰ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ፣ ጥር ፳፰ ቀን ፲፱፻፳፰ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ ።