×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 222/2011

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፵ ü
ደንብ ቁጥር ፪፻፳፪ / ፪ሺ፫
የዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገፅ ፭ሺ፰፻፵
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፳፪ / ፪ሺ፫ የዋቻሞ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝቦች ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ያንዱ ዋጋ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ " የዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒ ስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፳፪ / ፪ሺ፫ ” _ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል "
፪. መቋቋም
የሚ ስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጸሚ አካላትን ሥልጣንና
ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺ ö / ፪ሺ፫ | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and
አንቀጽ ፭ እና በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር አውጥቷል ፡፡
፩ / ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ (ከዚህ በኋላ " ዩኒቨርሲቲ " እየተባለ የሚጠራ) ራሱን የቻለ የህግ ሰውነት ያለው የመንግሥ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡:
፪ / የዩኒቨርሲቲው ተጠሪነት ለትምህርት ሚኒስቴር ይሆናል::
i / ዩኒቨርሲቲው በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲ / ፪ሺ፫ መሠረት ይተዳደራል
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?